ዲናችንን ለመጠበቅ ምላሽ የሚሹ 68 ወሳኝ ጥያቄዎች
ቀጣይ እርምጃዎቻችን ምን ይሁኑ?
መንግሥት የሙስሊሙን የመብት እንቅስቃሴን በማጠልሸት ለማጥቃት መወሰኑን ሰማን፡፡ ‹‹ኮሚቴው ያደራጃቸውን ቡድኖች በማሰማራት አወሊያን ዘረፉ፣ ጥቃት ፈጸሙ፤የአፍሪካ ሕብረት ስብሰባን ሆን ብለው ለመበጥበጥ ያደረጉት ሙከራ በፌደራል ፖሊስና በሕዝቡ ትብብር ከሸፈ፡፡›› እና መሰል መግለጫ በመስጠት ብሎም ድራማ በማዘጋጀት ኮሚቴዎቻንንም ሆነ እንቅስቃሴው ዉስጥ ያሉትን ለማጥቃት መዘጋጀቱን ሰማን፡፡ ዕቅዳቸው ደግሞ ሙስሊሙ ዳግም በማያንሰራራበት መልኩ ለማጥቃት ነው፡፡ ታዲያ ዝም ብሎ ማየት ወንጀሉ ምነኛ ከበደ? እስቲ ተወያዩበት ምን ምን ብናደርግ ጸረ-ኢስላም ዘመቻውን በመግታቱ ረገድ የበኩላችንን ድርሻ ልንወጣ እንችላለን? እኔ ለመነሻ ስለዲኔ ይህን ልበል፡፡ የናንተንም አስነብቡን፡፡ ይህን መነሻ ሃሳብ ኮፒ እያደረጋችሁ እስከ ገጠር ድረስ አስነብቡ፡፡ ተወያዩበት፡፡ እናንተው በሚያመቸው መልኩ አሻሽሉት፡፡ አዳብሩት ለጥያቂውም መልስ በመሻት እንተግብር፡፡
53ቱ ጥያቄዎች
1. የተከበረውን ረመዳን ተጠቅመን የዲናችንን ትግል በከተማም ሆነ ገጠር እንዴት ማቀጣጠል ይቻላል? ይህን ታላቅ እድል እንዴት በስኬት ልንጠቀምበት እንችላለን የሚለው አሁኑኑ ይታሰብበት፡፡
2. እንቅስቃሴያችን ዉስጥ ወሳኝ የሚባሉት ሰዎች ከኮሚቴ፣ ከመስጂድ ጀመዓና ከየሰፈሩ ቢታሰሩ እንዴት ክፍተቱን መሙላት እንችላለን ?
3. ፊት ያሉት ቢጠቁ ማን አጠቃላዩን ሂደት ሊመራ ይችላል? የአወሊያው አይነት ችግር ቢከሰት ሰዉን እንዴት ከስሜታዊነት አውጥቶ በሰከነ መልኩ እየተደማመጠ እንዲጓዝ ማድረግ ይቻላል?
4. መልዕክት ማስተላለፊያ መሳሪያዎቻችን የሆኑት ፌስቡክ፣ ኤስ ኤም ኤስ ሚሴጅ፣ ኢንተርኔት ቢዘጋ እንዴት መረጃ ልንለዋወጥ እንችላለን? ምን ቀላልና ሁሉንም የሚያዳርስ ዘዴ ልንጠቀም እንችላለን?
5. መስጂዶቻችንን ቢዘጉ፣ መገናኛችን የሆነውን አወሊያን ቢዘጉ ምን አማራጭ አለን?
6. የመንግሥትን የሀሰት ፕሮፓጋንዳ በምን መክተን ሕዝቡን ማንቃት ማስተባበር ይቻላል?
7. ጋዜጦች፣ መጽሔቶች ቢዘጉ ሰዉን እንዴት መረጃ ልናደርስለት ይገባል?
8. መንግሥት ልክ እንደኮምበልቻው የመብት ጥያቄውን ለማጠልሸት ሕዝቡን አታልሎ፣ አስገድዶና አስፈራርቶ በየከተማው(ወሃቢያን ተቃወሙ የሚል ሽፋን ) ሰልፍ ቢያስተባበር እንዴት ልናከሽፍ እንችላለን? እኛስ ሕዝቡን ሕጋዊ ሰላማዊ ሰልፍ ለማስወጣት፣ ዒድን ወደ ሰልፍ ለመቀየር፣ አልያም መንግሥት የጠራውን ሰልፍ እንዴት የኛ ሰልፍ ማድረግ ይቻላል?
9. በዋና ከተማ፣ ክፍለ ሀገር እና ገጠር መካከል እንዴት ጠንካራ ትስስር ማድረግ ይቻላል?
10. መረጃዎችን እንዴት አፍ ለአፍ በአስቸኳይ ለሕዝቡ ሁሉ ማድረስ ይቻላል?
11. በአንድ አከባቢ ሙስሊሞች ላይ ጥቃት በቀንም ሆነ በምሽት ቢከሰት እንዴት አዛንን እና መሰል ጥሪን በመጠቀም በመላ ኢትዮጵያ ማዳረስና ሕዝቡን ማሳወቅና ማንቀሳቀስ ይቻላል?
12. አንድ ጥቃት በመንግስት ቢፈጸም አልያም እስራት ቢከናወን ፈርተው የሚሸሹ፣ የሚደበቁና ከእንቅስቃሴያቸው በተለያዩ ጫናዎች(ቤተሰብ፣ የኑሮ ሁኔታ፣ ልጆችና የጓደኛ ጫና) ወደ ኃላ ሊሉ የሚችሉትን እንዴት ልናጸናቸው ይገባል?
13. ሰዉን የሚያስነሽጡ፣ የሚያነቃቁና ኢማንን የሚጨምሩ የቁርኣን ኣያዎችን፣ ከነቢዩ(ሶ.ዐ.ወ) ሀዲስ እና ከሲራ(ታሪክ) እንዴት በሞባይል፣ በሚሞሪ ካርድ፣ በብሉቱዝ፣ በሚሴጅና በተለያዩ ዘዴዎች አዘጋጅተን እንዴት ለሕዝበ ሙስሊሙ ሁሉ ማድረስ ይቻላል?
14. የታሰሩ፣ አልያም የቆሰሉና የተለያየ ጥቃት የደረሰበትን ቤተሰብ፣ አልያም ማንኛውንም ሙስሊም እንዴት ቤተሰቡን ልንከባከብ፣ ልናጽናናቸው ብሎ ልናበረታቸው እንችላለን?
15. ማንኛውንም የምናገኛቸውን መረጃዎች፣ ማስረጃዎች(ፎቶ ግራፍ፣ደብዳቤ፣ቪዲዮ፣ የተቀዳ ድምጽ፣ወዘተ) እንዴት ለሀገር ዉስጥና ለዉጭ ሀገራት ሚዲያዎች ቶሎ ማድረስ አንችላለን?
16. የሚዲያ ጦርነት የበላይነትን እንዴት ልናገኝና የመንግሥትን ከንቱ ፕሮፓጋንዳ ማክሸፍ እንችላለን?
17. አጀንዳችን የአንድ ሰሞን ብቻ የሚዳያ አጀንዳ ሆኖ እንዳይቀር ምን ምን ብናደርግ በቋሚነት ሊቀጥል ይችላል?
18. ለምናደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ሁሉ የሚያስፈልገንን ወጪ በአፋጣኝና በቋሚነት እንዴት ልናገኝ እንችላለን? ማህበረሰቡንስ እንዴት ማስተባበር እንችላለን?
19. ትግላችንን ዉጤታማ ለማድረግ እንዴት ብንደራጅ መልካም ይሆናል?
20. የኛ እንቅስቃሴና እቅድ ሚስጢር እንዲበቅ ምን እናድርግ?
21. የዉስጥ አርበኞች ሙናፊቆችን እንዴት ልንከላከላቸው ይቻለናል?
22. የመንግሥትን፣ የአህባሽንና የመጅሊስን መረጃዎች በሙሉ በየቀኑ እንዴት ልናገኝ እንችላለን?(ከዉስጥ ሰው በመያዝ፣ ደህንነት በመግዛት፣ የራሳችንን ሰላይ በማሰማራት? ወዘተ ወይስ እንዴት?)
23. መንግሥት አስለቃሽ ጢስ ቢተኩስ አልያም ሰው ቢያቆስል እንዴት አደጋውን ማሳነስ እንችላለን?( የአስለቃሽ ጢስ ጉዳት የሚቀንስባቸውን መንገዶችንና የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ(ፈርስት ኤይድ) እና መሰል መረጃዎንች ከኢንተርኔት አውጥቶ በሀገርኛ ቋንቋ ለሕዝቡ በወረቀት መበተን? ወዘተ)
24. የጸረ ኢስላም አካላትን አንድነት እንዴት መበጠጣስ ይቻላል?(በመካከላቸው ክፍፍልን፣ ቅራኔን መፍጠር፣ የማደናገሪያ መረጃዎችን ሆን ብሎ በመካከላቸው መልቀቅ? ወይንስ ሌላ መንገድ?)
25. መንግሥት የመስጂድ ኮሚቴዎችን ኢማሞችንና ወላጆችን በፕሮፓጋንዳም ሆነ በማስፈራሪያ ከጎኑ ቢያሰልፍ አልያም ቢሞክር ምን ምን ዘዴዎችን ተጠቅመን እቅዱን ልናከሽፍ እንችላለን? እነርሱንም ልናጀግን እንችላለን?
26. ሙስሊሙ ትግሉ ከዳር ይደርስለት ዘንድ ምን ምን እስትራቴጂዎችን መጠቀም ይቻላል?( ጥያቄዎችን ከፍና ሰፋ እያደረጉ መቀጠል ትንንሾቹ እንዲመለሱ፣ ሀገር አቀፍ አድማ መምታት ወዘተ? ወይንስ ምን?)
27. የህዝባችንን ስሜት እንዴት ማሳደግ ይቻላል?( ለምሳሌ የተሰዋብንን ሰው ስንቀብር የቀብሩን ስነስርዓት ወደ ተቃዉሞ ትዕይንት መቀየር? አጋጣሚዎችን ሁሉ መጠቀም?)
28. ሕዝቡ ሁሉ የሚደርሰውን የመብት ጥሰት ራሱ ጋዜጠኛ ሆኖ በቀንም ይሁን በምሽት፣ ከቅርብም ይሁን ከሩቅ እንዴት መቅረጽ ይችላል? እንዴት ለዚህ ማነሳሳት እንችላለን?
29. ማንኛውንም በሞባይል የተቀዱ መረጃዎችን በቀላሉ ሰዉ ሁሉ በራሱ እንዴት በኢንተርኔት ላይ አፕሎድ (መጫን) እንችላለን? እንዴትስ ዘዴዉን በቀላሉ ማስተማር እንችላለን?
30. የህዝቡን ወኔና የትግሉን ቀጣይነት ጠንካራ ሆኖ እንዲቀጥል ማድረግ ይቻላል?(ለምሳሌ ለእያንዳንዱ የጁምዓ ትዕይንት ስያሜ በመስጠት ትኩረት መሳብ? ወዘተ)
31. ለዲን መታገል ያለውን ሥፍራና ምንዳ እንዴት ሕዝበ ሙስሊሙን ማስተማር እና በዉስጡ ማስረጽ ይቻላል?
32. ሁሌም ለሚደርስብን ጥቃትና ትንኮሳ መልስ በመስጠት ከመጠመድ እንዴት ቋሚና ዘላቂ እስትራቴጂን መከተል ይቻላል?
33. በተለያዩ የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች እንዴት የትግሉን ነሺዳና መንዙማ መስራት ይቻላል?
34. በተለያዩ የመንግሥት አካላት፣ በግልም ይሁን በቡድን እንዴት በነርሱ ላይ ጫና ማሳደር ይቻላል?
35. በአከባቢያችንም ይሁን የትኛውም ስፍራ ያሉ ወሳኞ ሰዎችን እንዴት አሳምነናቸው ከጎናችንና ከትግሉ ጋር መቀላቀል ይችላሉ?
36. ለትግሉ ወሳኝ የሆኑትን አካላት(ወጣቶችን፣ ሴቶችና አዛውንቶችን ወዘተ) አደራጅተን፣ ነቅተው እንዲያነቁ ብሎም ለትግሉ የበኩላቸውን ማበርከት ይችላሉ?
37. ሰዉን እንዴት ስለፖሊስ ምርመራና የደህንነት የምርመራ ዘዴዎች ማሳወቅ እንችላለን?( ዘዴያቸውን ቀድሞ ያወቀ አይታለልምና ነው ይህ አስቸኳይ ይመስላል )
38. እስከዛሬ በሙስሊሙ ላይ የተፈጸሙትን የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዴት ለሰብዓዊ መብት ድርጅቶችም ሆነ ለዓለም ዓቀፍ ሚዲያዎች ቶሎ ማድረስ ይቻላል?
39. እያንዳንዳችን ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ የግድ መሪ መሆን ግድ ቢለን በምንችለው ሁሉ የሙስሊሙን ትግል ለመምራት ቆራጥ ነን? ወይስ እያየን ዲናችን በአይሁድ ሲጠቃ ዝምብለን እናያለን? ነገ ለአላህ ምን ልንመልስለት ይሆን?
40. የተለያዩ በራሪ ወረቀቶችን፣ ሲዲዎችንና መጽሐፍት በራሳችን ወጪም ይሁን ከሰው አሰባስበን በማባዛት ለሕዝበ ሙስሊሙ ለማዳረስ ምን ያህል ቆራጥ ነው?
41. በየመስጂዱ፣ቀበሌ፣ ወረዳ ወዘተ በጸረ ኢስላም ትግሉ ተሳታፊ የሆኑትን አካላት አጣርቶ ለሕዝብ በማጋለጥ ከድርጊታቸው መግታት እንዴት እንችላለን?
42. በየገጠር እና በከተሞች የሚገኙ ወሳኝ የሆኑ ዓሊሞችን በመንግሥት ፕሮፓጋን እንዳይታለሉ ልዩ ትኩረት በመስጠት እንዴት የትግሉ አካል ልናደርጋቸው እንችላለን?(ለምሳሌ ስለ አህባሽ የሚያስተምር ቪሲዲን በየገጠሩ እየተንቀሳቀሱ በላፕቶፕ ለወሳኝ መሻኢኮች ማሳየት ወዘተ)
43. አህባሽ ሱፊያ እንዳልሆነና ብሎ የአይሁድን አጀንዳ እያስፈጸመ ያለ የጠላት መሳሪያ መሆኑን እያንዳንዱን ሰው ከገጠር እስከ ከተማ ማሳመን ይችላሉ? (ለምሳሌ ቤተሰቦቻችንና ዘመዶቻችን ሁሉ ይህን ተራድተዋልን?)
44. ከበላይ ምንም መመሪያም ሆነ ትዕዛዝ ሳንቀበል በየአከባቢያችን ተደራጅተን በመንቀሳቀስ የበኩላችንን አስተዋጽኦ ማድረግ እንችላለን? ካልቻልን እንዴት ከአሁን ጀምሮ ይህን ማድረግ እንችላለን?
45. በሱፊያ ስም ‹አህለሱና ወልጀመዓ› ተብሎ የተቋቋመው ድርጅት በመንግሥትና በየሁዳ አካላት በጋራ ያቋቋሙት የኢስላም ጠላት መሳሪያ መሆናቸውን ምን ያህል ተረድተዋል? ለማስረዳትስ ምን ያህል ችለዋል?
46. መንግሥት በእስልምና እምነት ጣልቃ ገብቶ እምነቱን ለመከፋፈል የሚያደርገውን ሴራና ተግባር ምን ያህል ተረድተዋል? እያስረዱስ ነው?
47. መንግሥት የመጅሊስ ምርጫ በየቀበሌና ወረዳ እንጂ በመስጂድ ሊያካሂድ ያልፈለገበትን ምክንያት በሚገባ ተረድተዋል?(ለምሳሌ፡ ሙስሊም ያልሆኑ ግለሰቦችን ከአህባሽ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ላለፉት 5 ዓመታት በሀገር ዉስጥና በሊባኖስ ያሰለጠናቸውን በቀበሌ ምርጫ ድራማ ለማስመረጥ፣ የራሱን ካድሬዎች አስርጎ ለማስገባት፣ ጸረ-ኢስላም አጀንዳውን የሚያስፈጽሙለትን ለመሾም፣ ዲኑን የማያውቁትንና መስጂድ የማያውቁትን በቀበሌው ምርጫ ለማስመረጥ፣ ወዘተ)መሆኑን ያውቃሉን?
48. መንግሥት አህባሾችን በኢኮኖሚ አሳድጎ ክንዳቸው እንዲፈረጥም እየሰራ ይገኛል፡፡ (ለምሳሌ በአዲስ አበባ ደረጃ ለጥቃቅንና አነስተኛ ስም የአህባሽን እምነት ለተቀበሉና ለአህለሱና ወልጀማዓ አህባሽ ማህበሩ በየቀበሌውና በየወረዳው ለሚደግፍና ከጎናቸው ለሚቆም ሁሉ ለ2005 በጀት ዓመት 350 ሚሊዮን ብር በጀት ተይዟል) እኛስ እርስ በእርስ ለመረዳዳትና እምነታችንን ለመጠበቅ ምን ያህል ቆራጥ ነን? ምንስ እየሰራን ነው?
49. አንድ ህዝብ ማሸነፍ የሚችለው ዋንኛ ጠላቱን ፍርሃትን ማሸነፍ ሲችል ነው፡፡ ምስጋና ለአላህ ይገባውና ከሕዝባችን ፍርሃት እየወጣ ነው፡፡ ግና ተጨማሪ ሥራዎችን መስራት ይጠበቃል፡፡ ምን ምን ብናደርግ ፍርሃት ገና ካልወጣላቸው ሰዎች ማውጣት ይቻላል? እርስዎ ምን ማድረግ ይችላሉ?
50. ለአንድ እንቅስቃሴ ዋናው ገዳዩ ተስፋ መቁረጥ ነው፡፡ ሕዝባችን ተስፋ ሳይቆርጥ እስከ መጨረሻው እንዲታገል ምን ምን ዘዴዎች ያስፈልጉናል?
51. መንግሥት ኮሚቴዎቻችንና አሉ የሚባሉትን የዲን ታጋዮችን ምክንያት እየፈጠረ በማሰር ያለምንም ተቀናቃኝ የራሱን ሰዎች በመጅሊስ ለማስመረጥ ቆርጦ ተነስቷል ምን ማድረግ እንችላለን? ምን ምን ብናደርግ ይህን እንቅስቃሴውን መግታት ይቻላል?
52. መንግሥት በየቀበሌው ይሁን በየትኛውም ስብሰባ ላይ ያለመሸማቀቅ በድፍረት አቋማችንን እንዴት ማስረዳት እንችላለን? ሕዝባችንንስ አደራጀተንም ሆነ አንቅተን የመንግሥትን ተንኮል ማምከን እንችላለን?
53. አባዝተን ለሰዉ የምናደርሰውን መረጃ ፎቶ ኮፒ ቤቶች ለማንሳት ፈቃደኛ ባይሆኑስ? አልያም በፖሊስ እንዲጠቁሙ ቢገደዱስ? ሳንቲም አዋጥተን ኮፒ ማሽን ገዝተን በራሳችን ልናባዛ እንችላለን?
ተጨማሪ ጥያቄዎች ለዳያስፖራዎች
1. ባለንበት ሀገር ምን አይነት እንቅስቃሴዎችን ብናደርግ በዲናችን በተነሳው የኢህአዴግ በመንግሥት ላይ አሳማሚ ተጽእኖ ማሳራፍ እንችላለን?
2. የዳያስፖራውን ማህበረሰብ እንዴት ለቋሚ ትግል ማሰለፍ ይቻላል?
3. የዳያስፖራው ማህበረሰብ እንዴት በጋራ አጀንዳ ላይ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ድርጅቶም ይሁን አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በጋራ መታገል ይችላል?
4. አጀንዳችን የዓለም አቀፍ ማሀብረሰብ ዘንድ ትኩረት ስቦ ጫና ያሳድር ዘንድ ምን ምን ማድረግ እንችላለን?(የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ከሚያጋልጡ ድርጅቶች ጋር አብሮ መስራት፣ በዓለም ዓቀፍ ሚዲያ ላይ ተኩረት ሰጥቶ ቀንና ሌሊት መስራት፣.ወዘተ)
5. ሀገር ባለው ሙስሊም ማሀብረሰብ ላይ ዳያስፖራው ምን ምን መሰራት እና የመብት ማስከበር ትግሉን መደገፍ ይችላል?( ተጽኖ በማሳደር፣ በገንዘብ መዋጮ፣ወዘተ)
6. ከዓለም አቀፍ ኢስላማዊ ድርጅቶችና ታዋቂ ዳኢዎች ጋር ተባብሮ ዳያስፖራው ምን ማድረግ ይችላል?(ለምሳሌ፡ የዓለም ሙስሊም ሊግ፣ አዝሃር ዩኒቨርሲቲ፣ የአለም የዑለሞች ሕብረት፣የአፍሪካ የዑለሞች ህብረት፣ወዘተ)
7. ዳያስፖራው አንድ ቢሆንና ህብረት ቢፈጥር አንድ ጠንካራ ሚዲያ ለሙስሊሙ ማቋቋም አይችልምን? እስካሁን ለምን አልቻለም? መፍትሄው ምንድነው?
8. የታሰሩት እንዲፈቱ፣ የተጎዱትን በማሳከም ምን ምን ሚና ሊጫወት ይችላል?
9. መንግሥት በሙስሊሙ ላይ እየፈጸመ ያለውን ኢ ሞክራሲያዊ የመብት ጥሰት ዓለም አቀፍ ጠበቃ ገዝቶ በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት በመክሰስ ሙስሊሙን ሕብረተሰብ ለመታደግ ምን እየሰራ ነው? መስራትስ አንችልምን? ለምንስ ቶሎ በአፋጣኝ አይተገበርምን?
10. የዓለም ዓቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በየዓመታዊ ሪፖርታቸው ዉስጥ በኢትዮጵያ ሙስሊም ላይ እየደረሰ ያለውን የመብት ጥሰት ሪፖርታቸው ዉስጥ አካተው እንዲያጋልጡ ማድረግ አይቻልምን? እስካሁንስ ምን አደረግን?( በፓልቶክ ከማውራት በዘለለ ምን ሰራን?)
11. በዳያስፖራው ያሉ እንደ በድር ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ፌደሬሺንም ሆነ ሌሎች የኢትዮጵያውን ሙስሊም ደርጅቶች ዓመታዊ ጉባኤያቸውን በጋራ በአዲስ አበባ በማካሄድ የዓለም ዓቀፉን ሚዲያ ትኩረት ለመሳብ አይሞክሩም?(ለምሳሌ፡- በኢትዮጵያ የመብት ጥሰት በከፋበት ከተማ ሊሆን ይችላል)
12. በተለያዩ ሀገራት ያሉ ኢትዮጵያን የሙስሊሙን መብት ለማስከበር በሚያስችላቸው መልኩ ለምን አልተደራጁም?
13. በዓለም ላይ ያሉ ኢትዮጵያውን ሙስሊም ፕሮፌሽናል ባለሞያዎች ኢትዮጵያውን ሙስሊሞችን ለመርዳትና ለማጠናከር በሚያስችል አኳኃን ለምን አይደራጁም?(ለምሳሌ ዓሊሞች፣የህግ ባለሞያዎች፣ ሃኪሞች፣ ኢኮኖሚስቶች፣ ጋዜጠኞች፣ፖለቲከኞ፣ ወዘተ)
14. ከወርሃዊ ገቢዎ ምን ያህል ፐርሰንቱን ለዲናዊ ግዴታዎ በተለይም ለሙስሊሙ የመብት ማስከበር አውለዋል?
15. በዳያስፖራ ያለውን ኢትዮጵያዊ ሙስሊምን በምን መልኩ ማሰባሰብና በተሳካ ሁኔታ ማደራጀት ይቻላል? የየሀገሩንም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ?
ከላይ የተዘረዘሩን ጥያቄዎችን ሁላችንም ቆም ብለን እናስብባቸው፡፡ ከዚያም ለስኬታማ የዲን መከታነት እንታገል፡፡ አላህ ይርዳን፡፡ ከሁሉም በላይ አላህ ዲናችንን ይጠብቅልን! ለሁላችንም አላህ በዱኒያ በአኺራ እንዲሰጠን አላህን በዚህ በተከበረው የረመዷን ወር መግቢያ እንማጸነዋለን!! ረመዳንንም በድልና በስኬት የምንጾም ያድርገን፡፡ ኮፒ አድርገው የቻሉትን ያህል ያሰራጩ! ያስነብቡ!

No comments:
Post a Comment