Source Dimtsachin Yisema Facebook
በመዲናችን በህዝበ ሙስሊሙ ላይ የተፈጸመው አሰቃቂ ግፍ
የተከበራችሁ መላው የሃገራችን ህዝቦች
ልብ የሚሰብረውና በህዝበ ሙስሊሙ ላይ የተፈፀመው እጅግ ኢ-ህገመንግስታዊ እና የጭቃኔ
ተግባር ከተፈፀመ እነሆ እንደ ቀልድ ሶስት ቀናት አለፈው፡፡ ጉዳዩ ታይቶ የማይታወቅ እንደመሆኑና
በየትኛውም መለኪያ ምክንያት ሊሰጠው የማይችል እንደመሆኑ መጠን እንዲህ በቀላሉ ሲታለፍ
ሁለት ነገሮችን ያሳያል፡፡ አንድም የህዝበ ሙስሊሙን ለሰላም ሲል ደሙን እና ህይወትን እንኳን
እንደሚገብር ያሳየበት በሌላ በኩል ግን እንዲህ አይነት ግፍ ተፈፅሞ እንኳን ሰላማዊ ነን በሚል
ይህ ግፍ ድጋሜ ላለመከሰቱ ዋስትና በሌለበት ሁኔታ ለጭካኔ እርምጃ ድጋሜ እድል ሊሰጥ
እንደሚችል፡፡ Read Full Article
No comments:
Post a Comment