Friday, July 20, 2012

በኢትዮጵያ እስልምና ላይ የተቃጣው የኢህአዳግ ዘመቻ

በኢትዮጵያ እስልምና ላይ የተቃጣው የኢህአዳግ ዘመቻ፡

መንስኤዎቹ፣ተጽእኖዎቹና ቀጣይ ሁኔታዎች

አብደላህ አደም ተኪ
(ከህዲር 7/1989-ታህሳስ 28/2004 የኢህአዳግ አባሌ)
ሰኔ 2004
በ1983 የደርግ መንግሥት በኢህኣዳግ ሲተካ በደስታ ካጨበጨቡት መካከሌ አንደ ነበርኩ። የለውጥ ናፋቂነት ስሜቴን ሇማርካት እና የማሌመው ዱሞክራሲያዊ ሥርዒት በዉዶ ሀገሬ እዉን ሆኖ ለማየት ከነበረኝ ከፍተኛ ጉጉት የተነሳም ነበር ደስታዬ። ሆኖም ፖለቲካዊ ሌምዴ ካሇመኖሩ በተጨማሪ የተሻለ ዉጤት ሲመጣ መቋደስ እንጂ ፖለቲካ ብዙም አይስበኝም። ሆኖም በ1989 ህዲር 7 ቀን የኢህኣዳግ አባሌ አባሌ በመሆን ፖሇቲካውን ተቀሊቀሌኩ።

No comments:

Post a Comment