The
Grand Anwar Masjid was empty for the Jumaa payer. An order was given by the
Amirs (Leaders) to all Muslims to pray Jumaa prayer in their respective area Mesjid
to show the recent appointment of the Mejlis by the government. For the last 11
month Muslims in Ethiopia has been asking the government to uphold the constitution
and stop meddling in their affair.
ዛሬ
በታላቁ አነዋር መስጊድ በመቶዎች የማይበልጡ ሰወች ሰገዱ!!!የአላህ ጠላቶቻችንን በመናሳየው ተቃውሞ
አሳፈርልን!!!!የአላህ አንድነታችንን ከዚህም በላይ አጠናክረልን!!!!የአላህ ምን አያደረግን እንድሆነ ላላወቁት
ሙሰሊም ወንድሞቻችን የመናደርገው ተቃውሞ ሰላማዊና የሙሰሊሞችን አደብ(ስርአት)የተከተለ አንደሆነ
አሳውቅልን!!!ያረሂም ጠላቶቻችን እሰልምናን ከሀበሻ ምድር ለማጥፋት ቆርጠው ቢነሱም ጠፊዎች እያ ሳንሆን አነሱ
እንደሚሆኑ በጥበብህ አሳውቅልን!!!! ያረሂም የምንኖርባት ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ሀይማኖት ሀገር መሆኖን
ባንዘነጋውም ከማንያውም ሀይማኖት ጋራ ተቻችለን ሀገራችን ኢትዮጵያ የሰላም በይበልጥ የዲሞክራሲ ማንም ያለገደብ
መብቱን የሚጠይቅበት የልማት በሀገራችን ኢትዮጵያ ጉዳይ ሁሉም ባለቤት ጥቂቶች ሳይሆኑ ሁሉም ባለቤት የሚሆንበት
ሀገር አድረግልን!!!amennnnnnnn !!!!etio this time 30-2-2005

No comments:
Post a Comment