Bilal Ibn Rebah
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
part 1
የጁሙዓ ውሎ በሐረር ኢማን መስጅድ ትንሽ ልበላችሁ………
እኔ ከሐረር ከተማ 40 ኪሎ ሜትር ከምትርቅ ከተማ ላይ ነው የምኖረው።
ገና በጠዋቱ እየገሠገስኩ ነው ከመኖሪያ ክልሌ ለቅቄ የወጣሁት። ምክንያቱም ሁሌም ጁምዓ ጁምዓ ቀን ቀጠሮዬ ሐረር ኢማን መስጅድ ነውና! ልክ 5:00 ሰዓት ሲሆን ወደ መስጅዱ አመራሁ። ወደ መስጅዱ ግቢ ስገባ ከሌላው ግዜ በተለየ ሁኔታ ሕዝቡ መስጅዱን ሞልቶታል። ማሻ አላህ! ውስጤን ሀሴት ተሠማኝ። ውዱዕ አድርጌ 2 ረከዓ ከሰገድኩ በኋላ የሰውን ስሜት ለመመልከት አንገቴን ዞር ዞር አደረኩ ገሚሱ ቁርዓንን በተመሥጦ ይቀራል፣ገሚሡ በዱዓና በዚክር ተጠምዷል። ትንሽ እንደቆየን አንዱ ሼኻችን (ዳኢ)በተቅዋ ዙርያ ዳእዋ ማድረግ ጀመረ ።ማሻ አላህ ብዙ ጉዳዮችን
ዳሰሰልን! በመቀጠልም የጁምዓን ሷላት የሚያሠግዱት ተረኛው ተወዳጁ ኢማማችን ቦታውን ተረከቡ። ሱብሃን አላህ! ፈገግታቸው እንዴት ያምራል መሰላችሁ። ሕዝቡ ለሳቸዉ የተለየ ፍቅር አለው። ምክንያቱም ሐቅን አይፈሩም፣ስለሐቅ የሚሠብኩ፣ለሐቅ የሚሞቱ፣ሐቅን የማይደባብቁ ትልቅ ኢማም ናቸው። ይሔንን ስል ሌሎቹ ከዚህ የተለዩ ናቸው ማለቴ አይደለም። ኢማማችን እስላማዊውን ሰላምታ ካቀረቡልን በኋላ ወደ እለታዊው ፕሮግራም ማለትም ለቁርዓን ተሕፊዝ ለሚሠራው ህንፃ ግንባታ መዋጮ ሕዝቡ እንዲያዋጣ ትእዛዝ ካስተላለፋ በኋላ ወደ ምክርና ዱዓ ገቡ። እንዲህ እያለ…………… የኹጥባው ሰዓት ደረሰና ሚንበራቸው ላይ ወጡ። አዛን ተብሎም ኹጥባ መናገር ጀመሩ። ታዲያ ገና ግማሽ ገፅ የሚያክል እንኳን ሳያነቡ ሕዝቡ በለቅሶ ከሣቸው ጋር ማንባት ጀመረ። የኹጥባው ርእስ ሐይለኝነት እንዴት ያስፈራ ነበር? አላህ.……………..……!
እሳቸው ወረቀቱን መያዝ አቃታቸው፣የሕዝቡ የለቅሶ ጩኸት ከመስጅዱ አልፎ ውጪውን አናጋው።
አንተ የአደም ልጅ ሆይ ወየውልህ! አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

ሀራም የምትበላ ወየውልህ!
ዲንህን በዱንያ የምትሸጥ ወየውልህ!
ለዲን ሳትሰራ ተጋድመህ ያለኸው ወየውልህ!
አንተ 2 ፊት ይዘህ የምትሄደው ሙናፊቅ ወየውልህ!
መሞትህን ረሳህ እንዴ? በዚህ ተግባርህ ከሞትክ ጀሐነም መግባትሕንስ ረሳህ እንዴ?
ሱብሀነላህ ቂያማ ዛሬ ይቆም ይመስል ማን እንባውን ይቆጣጠር! የሳቸውንማ መናገር ይከብዳል! አሁን ባለው በወቅታዊው የሙስሊሙ ጉዳይ ዙሪያ ላይ ራሱ ያላነሡት ነገር አልነበረም። ኹጥባው ተፈፅሞ ወደ ሷላት ገባን………
ልክ ከሁለተኛው ረከዓ ከሩኩእ ቀና እንዳሉ ዱዓ(ቁኑት) ማድረግ ጀመሩ። የሙስሊሙ መሳሪያ «ምን» እንደሆነ የገባቸው ኢማማችን (አላህ ሀያታቸውን ያርዘመው) በዛ ድምፅ በሌለው መሣሪያ ጠላትን መደብደብ ጀመሩ። በዛ ላይ ከሁለቱ ረጃጅም ሚናራዎች በስፒከር አማካኝነት ልቆ እና ጎልቶ የሚወጣው የአሚንታ ጋጋታ ጠላቶችን ሰላም ነሣቸው አስበረገረገጋቸው
ሀረር ኢማን መስጅድ ከትላንት የቀጠለ part 2.....…
ልክ ከሁለተኛው ረከዓ ከሩኩእ ቀና እንዳሉ ዱዓ(ቁኑት) ማድረግ ጀመሩ። የሙስሊሙ
መሳሪያ «ምን» እንደሆነ የገባቸው ኢማማችን (አላህ ሀያታቸውን ያርዘመው) በዛ ድምፅ በሌለው መሣሪያ ጠላትን መደብደብ ጀመሩ። በዛ ላይ ከሁለቱ ረጃጅም ሚናራዎች በስፒከር አማካኝነት ልቆ እና ጎልቶ የሚወጣው የአሚንታ ጋጋታ ጠላቶችን ሰላም ነሣቸው አስበረገረገጋቸው! ሱብሀነላህ አላህ ያ ሁላ ዋይታ ዲናችን ላይ
የተፈፀመውን በደል ምን ያህል ውስጣችንን እንዳቆሰለና እንዳደማ ያሣይ ነበር።
ጥንካሬያችንን ምንም የሚገታው ሀይል አልነበረም። ታድያ ይሄ ሁሉ ያቃጠለው ጠላት
የጥላቻ አፈሙዙን አዘጋጅቶ እየጠበቀን ነበር። ልክ ሰላታችን ሰግደን እንደ ጨረስን…… «ድምፃችን ይሠማ»
«ጥያቄዎቻችን ይመለሱ» በሚሉ መፈክሮች የተጀመረው የአንደኛ አመት(365) ተቃዉሟችንን ምክንያት በማድረግ በከፍተኛ ሁኔታ ድምጻችንን ማሰማት ጀመርን። የህዝቡን ብዛት ልነግራቹ አልችልም! በዛ ላይ ያልተነሳ ርእስ የለም፣ያልተባለ መፈክር
የለም።: ሰላም ወዳድ የሆኑት የክልሉ ፓሊሶች ከመስጅዱ ራቅ ብለው ቆመዋል።
በአግባቡ እና በሚያረካ መልኩ ድምፃችንን አሰምተን በመበተን ሂደት ላይ እንዳለን እነዛ የሰው ደም የለመዱ ዉሻ የፌዴራል ፓሊሶች ከይት መጡ ሳይባል ድንገት ዱላቸዉን በሴት እህቶቻችን እና እናቶቻችን ላይ ማውረድ ጀመሩ። እነሱን ከጠገቡ በኋላ ወደ ወንዶቹ አመሩ እንደ እባብ መቀጥቀጡንም ተያያዙት።
ይሄኔ ሕዝቡ ሽሽቶ ወደ መስጅድ ገባ። ዉሾቹ ያ ሳያንሳቸዉ ተከትለዉን ወደ መስጂድ ዉስጥ ሊገቡ ሲሉ መታገስ አቃተን። እንዴት የአላህ ቤት ውስጥ ነጃሳ፣ዉሻ ቆሻሻ
ይገባል? እንሞታለን እንጂ በማለት አፀፋዊ ምላሽ ሰጠናቸው በድንጋይ አራወጥናቸው አላሁ አክበር ተክቢራው እንደ አዲስ ተፋፋመ! የጥይቱ እሩምታ ከተማዋን አናወጣት። በነዛ ሰው በላ በሆኑት የፌዴራል ፖሊስ በአስነዋሪ ስራቸው የተበሳጨው የክልሉ ፓሊስ ቶክሱን እንዲያቆሙና ሕዝቡ እንዲበተን ጠየቁ። ባይዋጥላቸውም ተቀበሉት ሕዝቡ ተበተነ። ግን ወደ 50 የሚሆን ሰው መስጅድ ግቢ ውስጥ ቀርቷል። ማንኛውም አይነት እንቅስቃሴ ቁሟል። ያአላህ……… ከዚህ በኋላ ነው እንግዲህ የትንሹን ቢላል(ኪያ የ7 አመት ሕፃን ልጅ) ሸሂድነትን ያወጀው!
ሁላችንም ወደ መጣንበት በሰላም እየተበተን ነዉ። የኛን በሠላም መግባት ያልወደዱት ፌዴራል ፓሊሶች ጥግ ጥጉን ይዘው ይንጎራደዳሉ። ደም አለማየታቸው አቃጥሏቸዋል። አሁን ግርግሩ ቀዝቅዟል እንቅስቃሴው ታግዷል። አጠገቤ 1 ፓሊስ
ቆሟል በፌዴራሎቹ ድርጊት ውስጡ በጣም ተቃጥሏል። ምክንያቱም የነሱ ስራ ለነሱ ማገዝ ሁኗልና! አድማ በታኞቹ እንቅስቃሴ እንዳያደርጉ ፓሊሶቹ ወጥረው ይዘዋቸዋል። ታድያ ደም መላስ የናፈቃቸው ውሾች ተንቆራጠጡ። መሐል አስፓልት ላይ የነበረው
የትራፊክ ፓሊስ ሰውን በዚሕ እለፍ በዚህ ጋር ሂድ እያለ መንገድ ይመራል። ሁላችንም ጥጉን ይዘን መስጅድ ውስጥ ስለ ቀሩት ወንድሞቻችን እጣ ፋንታ መጠባበቅ ጀመርን። ታድያ በዚህ መሀል ነው... ያ ትንሽ የ 7 አመት ጨቅላ (ኪያ) ከአቅሙ በላይ የሆነውን እማመታ አንገቱ ላይ አድርጎ የአባቱን እጅ ይዞ ዱብ ዱብ እያለ መስቀለኛው አደባባይ ላይ ወዳለች ደሴት ለመሻገር ወጣ እንዳለ ከባድ የቶክስ ድምፅ ተሠማ። ሁሉም ጆሮውን ይዞ የቶክሱን ማረፊያ ቦታ ይጠባበቃል። ትንሹ ልጅ ኪያም በቅፅበት ከአባቱ እጅ ተፈናጥሮ ወደቀ። አባቱም እንዴ ኪያዬ ምን ሆነህ ነው እንቅፋት መታህ እንዴ?ብሎ ብድግ ሲያደርገው ኪያ በደም ጨቅይቷል። ዋ ኢስላማ! ሐረር በለቅሶና በኡኡታ ተናወጠች...ቶክሳቸውን በዓናታችን ላይ ደጋገሙት። video camera
ለመቅረፅ ሞባይሌን ከኪሴ አወጣሁት የዛን ሚስኪን ሕፃን ልጅ በደም የተጨማለቀ ልብስ እያየሁ እንዴት ብዬ ልቻለው? አቃተኝ እጄ ተንቀጠቀጠ አይኔን እንባ ጋርዶታል። ከጎኔ የነበረዉ ፓሊስ ወደ ዳር ወስዶኝ እንዳያስሩህ ከዚህ ሂድ አለኝ። አልሠማሁትም ወጥሮ ያዘኝ። የኪያ አባት ተመቶ ይሁን ምን ይሁን ሳላዉቅ ከፓሊሱ ጋር
ትግል ላይ ስለነበርኩ አላየሁትም። ብቻ ኪያ ላይ ኪያቋል። ፓሊሶቹ በመረባረብ ኪያና
አባቱን ጭነው ወሰዷቸው። ለመከታተል ሞከርን መድረስ አቃተን። ጣና ሆተል ጋር ደርሰን በመመለስ ላይ እያለን ዉሾቹ አሁንም ሠው እየገደሉ ስለሆነ በፍፁም እንዳንመለስ ፓሊሶች ከለከሉን። ለካ ሙስሊሙን ሲያጡ ሁኔታዉን ለመከታተል የወጣው የክርስትያኑ ህዝብ ላይ የጥይት እሩምታቸውን ቀጥሏል....!በቃ ምንም አቅም አልነበረንም ውስጣችን እያረረ በግፊት ወደ መጣንበት ተመለስን..... ኪያን አላህ ጀነትን ይወፍቀዋል ኢንሻአላህ!
ለቤተሰቡና ለመላዉ ሙስሊም ሁሉ አላህ ሶብርን ይስጠን። በዲናችን ላይ የመጣውንም በላ አላህ እንዲያነሳልን እና አገራችንን ሰላም እንዲያደርጋት ዱዓ እናድርግ።
ወሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ።

HARAR
IMAN MASJID part...3.... ሁላችንም ወደ መጣንበት በሰላም እየተበተን ነዉ የኛን በሠላም መግባት
ያልተዋጠለት ፌዴራል ፓሊስ ጥጉን ይዘው ይንጎራደዳል ደም ኣላማየቱ አቃጥሎታል አሁን ግርግሩ ቀዝቅዟል እንቅስቃሴው
ታግዷል አጠገቤ 1 ፓሊስ ቆሟል በፌዴራሎቹ ድርጊት ውስጡ በጣም ተቃጥሏል ምክንያቱም የነሱ ስራ ለነሱ ገዳፋ ሆኗልና
አድማ በታኞቹ እንቅስቃሴ እንዳያደርጉ ፓሊሶቹ ወጥሮ ይዟቸዋል ታድያ ደም መላስ የናፈቃቸው ውሾች ተንቆራጠጡ
amanezegu....መሐል አስፋት ላይ የነበረው ትራፊክ ፓሊስ ሰውን በዝሕ እለፍ በዝጋ ሂድ እያለ መንገድ ይመራል
ሁላችንም ጥጉን ይዘን መስጅድ ውስጥ ስለ ቀሩት ወንድሞቻችን እጣ ፋንታ መጠባበቅ ጀመርን ታድያ በዝህመሓል
ነው... ትንሹ ቢላል ከአቅሙ በላይ የሆነውን እማመታ አንገቱ ላይ አድርጎ የአባቱን እጅ ይዞ ዱብ ዱብ እያለ
መስቀለኛው አደባባይ ላይ ወዳለች ደሴት ለመሻገር ወጣ እንዳሉ ከባድ የተኩስ ድምፅ ተሠማ ሁሉም ጆሮውን ይዞ
የተክሱን ማረፍያ ቦታ ይጠባበቃል ትንሹ ቢላል በቅፅበት ከአባቱ እጅ ተፈናጥሮ ወደቀ አባቱ እንደ ቢላልዮ ምን ሆነሕ
ነው እንቅፋት መተህ እንደ ብሎ ብድግ ስያደርገው ቢላል በደም ጨቅይቷል ዋ! እስላማ! ሀገር በለቅሶና በኡኡታ
ተናወጠ...ተኩሳቸውን በዓናታችን ላይ ደጋገሙት ካሜራ ለመቅረፅ ሞባይሌን አነሳሁት የቢላልን ደም እያየው እዴት
ልቻለው አቃተኝ እጄ ተንቀጠቀጠ አይኔን እንባ ጋርዶታል ከጎነ የነበረው ፓሊስ ወደ ዳር ወሰደኝ እንዳያስሩህ ህድ
ከዝህ አለኝ አልሠማሁትም ወጥሮ ያዘኝ የቢላል አባት ተመቶ ይሁን ከፓሊሱ ጋር ትግል ላይ ስለነበርኩ አላየሁትም ብቻ
ቢላል ላይ ወድቇል ፓሊሶቹ በመረባረብ ቢላልና አባቱን ጭነው ወሰዱት ለመከታተል ሞከርን መድረስ አቃተን ጣና ሆተል
ጋር ደርሰን በመመለስ ላይ እያለን ዉሾቹ አሁንም ሠው እየገደሉ ስለሆነ በፍፁም እንዳንመለ ስፓሊሶች ከለከሉን ለካ
ሙስልሙን ስያጡ ሁኔታዉን ለመከታተል የወጣው የክርስትያኑ ህዝብ ላይ የጥይት እሩምታቸውን ቀጥሏል....በቃ ምንም
አቅም አልነበረንም ውስጣችን እያረረ በግፍት ወደ መጣንበት ተመለስን..... ቢላልን አላህ ጀነትን ይወፍቀዋል እንሻ
አላህ ለቤተሰቡና ለመላዉ ሙስሊም ሁሉ አላህ ሶብርን እንድ ሠጠው ዱዓ እናድርግ wesalamu aleykum
werahmetullah
No comments:
Post a Comment