የእስልምና ፅንፈኛ አክራሪነት በኢትዮጵያ፡ እውነታ ወይስ ማዋከቢያ
ራሚደስ 29/11/12
እንደ ኢትዮጵያ ባሉ በልማት ገና ታዳጊ በሆኑ ሀገራት ቀርቶ በኢኮኖሚና በቴክኖሎጂ እድገት ተመንድገዋል በሚባሉ ሀገራትም ሳይቀር የስታትስቲክስ ውጤቶች በአመዛኙ ከመዛባት ድነው አያውቁም፡፡ አንዳንዴም ሆን ተብሎ በፖለቲከኞች ተፅእኖ ቁጥሮቹን አብስሎ ወደ ጠረጴዛ ማቅረብ የተለመደ አሰራር መሆኑን የስታትስቲክ ኤክስፐርቶች ሹክ ሲሉ ይሰማል፡፡ በኢትዮጵያ የሙስሊሞች ቁጥር አንዳንዴ ከ 50 ፐርሰንት በላይ እየተባለ ሲመነደግ ሌላ ግዜም ወደ30 ፐርሰንት ሲያዘቀዝቅ እያስተዋልን ነው፡፡ የሆነው ሆኖ በኦሮሚያ፣በአፋር፣በሶማሌ፣በሀረሪና በቤንሻንጉል የሚኖሩትን በአብዛኛው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሰሜኑና በደቡቡ የሀገሪቱ ክፍሎች ከሚገኙት የማይናቅ ቁጥር ካላቸው የእምነቱ ተከታዮች ጋር ሲደመር በሀገሪቱ የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ቁጥር ከጠቅላላው ህዝብ ወደ ግማሸ የሚጠጋ ሊያሰኝ በሚያስደፍር መልኩ ላይ እንደሚገኝ መገመት አያዳግትም፡፡
Read Full Article

No comments:
Post a Comment