Ethio Article Share ኢትዮ ዶኩመንት ሼር
Share Your Document With Other By Sending Us Through File Share Link
Friday, October 5, 2012
ቢጫው ሰላማዊ ተቃውሞ
ዛሬ በአንዋር መስጂድ ምርጫው እንደማይወክለንና እየደረሰ ያለውንም የዴሞክራሲ ስርዓትን የሚንድ የማስገደድ ዘመቻ በመቃወም የተደረገው ቢጫ ሰላማዊ የተቃውሞ ፕሮግራም በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ ወንዶች ሴቶች አባቶችና እናቶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከናውኗል፡፡
በክብር ቢጫ አሳይተናል ጥያቄያችን ካልተመለሰ ቀይ ማሳየታችን አይቀርም ጥያቄው የሚሊዮኖንች ነው
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment