Tuesday, December 4, 2012


Malcolm King
ይድረስ ለወያኔ፤
BY Malcolm king (M.K.)
ይድረስ በንጹሃን ደም እየትንቦራጨክ የሰፊወን ህዝብ ድምጽ ኣፍነህ ወሸትን ሰንቀህ ሃሰትን ኣንግበህ በስልጣን ጥማት ሰክረህ በ፰፪ ሚሊዮን ህዝብ ላይ ኣላግጠህ ሲሻህ ኣሰረህ ሲሻህ ገርፈህ ኣስፈራርተህ ኣስፈላጊም ሲሆን ገለህ ኣውቀህ እንዳልሰማ ሆነህ በቀን ህልም ወስጥ ለምትዋኝው ወያኔ ሆይ፤ እኛ ሙስሊሞች የጠይቅናቸውን ጥያቄወች ሳይሸራረፍ ሙሉ በሙሉ መልሰህ ኮሚቴወቻችንን
ያሰቃዩትና የንጹሃን ወንድሞቻችንን ህይወት በግፍ የቀጥፉት ኣንጃግራወች ለፈርድ እስኪቀርቡ ድረስ ያው ኣወሊያም ሰላዮች ህን ልከህ መጥተው እንደነገሩህ እና ኣንተም ሌሊቱን እንቅልፍ ኣጥተህ በፓልቶክ ወስጥ እንደሰማሃው ኣሁንም ለመጨረሻ ጊዜ የትም እንደማንሄድ ከመቼውም በበለጠ በምታደርጋቸው ግፍና በደል ቁጥራችን እየጨመረ ጥላቻችን እየከረረ ኣንተን ደረማምሶ የመጣል ወኔያችን እየጨመረ እንደሄደ በዚህ ኣጋጣሚ ልገልጽልህ እወዳለሁ ያው ኣንተ ሁሌ እእንደምታስበው እንደ ፰፯ቱ ኣንዋር መስጊድ እንደ ፱፭ቱ ልደታ ቤተ ክርስቲያን ወይም እንደ፱፯ቱ መላው የተቃራኒ ፓርቲ ደጋፊ ህዘብ ላይ እንዳደረስከው መከራ የኣሁኑ የሙስሊሙ ትግል ሆ ተብሎ እንደ ሪችት የሚከስም ከመሰለህ መሳሳት ብቻ ሳይሆን ታሳፍራለህ ያው ለነገሩ ኣንተ እፍረት ልብሱ ኣይደለህ፣፰፯ ላይ ኣንዋር መስጊድ ወስጥ የኣስራሁለቱን ወፎች ታሪክ ተጠቅምህ ኣንዱን ሰ
ትገድል ሌሎቹ በረው ይጠፋሉ ብለህ እንደተሳካልህ ወይም ፱፯ ላይ ካድሬህን ፒያሳ ወርቅ ቤት ከዘረፉ ሰወች ጋ ኣስረህ ኣወጣተው እንዳስመለሱልህ እንዲሁም ልደታ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የራስ ህን ሰወች ሰግስገህ ቀስ በቀስ ለሴራህ ያሰጋሉ ያልካቸውን ሰወች የማይዳግም ቅጣት ቀትተህ እንደተወጣሃው የኣሁኑ ትግል እንደወፎቹ ኣንዳችንን ሰትገደል ሌሎቻችን የምንበር ከመሰልህ ህላችንም ላለመብረር ክንፋችንን ኣስቆርጠን ነው የምንምጣው ኣንድ ሰው ከማሃከላችን ስትገድል ኣንድ ሰው ጨምረን ኣሰራ ሶስት ሆነን እንጠብቃሃልን ይህም ማለት ሰው በገደልክ ቁጥር እየጨመርን እንጂ እየቀነስን ኣንሄድም፣ያው አንደምታውቀው ኣንድ እርምጃ ወደ ፊት ሁሌ ቀድመን እንደምንጠብቕህ እወቅ ማስረጃውም የገርባ ሰላማዊ ሰልፍ የኣኬልዳማ ፊልምህ ሁሌ የምታደርጋቸውን ስብሰባ ከኣንተ በፊት ለህዝብ እያጋለጥን ወስጥ ለወስጥ ኣንዳቹህ ከኣንዳቹህ አንድትጠራጠሩ አንድትፈራሩ እናደርጋቹሃለን አኛ ይዘነው የተነሳነው ኣላማ ከሂወታችን በላይ ለምንወደው እስልመና እንደሆነ ይግባህ፣ከዚህ ጋር ኣስታክኬ የማልኮም ኤክስን ኣባባል ለንገርህ<ነጻነት ሳይኖርህ ብትወልድ የኣንተ ጥፋት ኣይደልም ነጻነት ሳይኖርህ ብትሞት ግን ተጠያቂ ንህ>የሚለውን ምርህ ተከትለን በምን ጎዶሎ ቀን ጀመርኩ እናስብልሃለን ኣንተ እስከ ኣሁን እንዳሳለፍካቸው በደሎች ኢሄኛውም ኣልጋ በኣልጋ የሚሆንልህ መስሎህ ቶሎ ሙስሊሙን ዝም ኣስብለህ ቀሪውን ቼክህን ከኣይሁድ የምትቀበል ከመሰለህ ኢሄ ነገር አኛ በሂወት እያለን ሰለማይሆን ቀብድ የተቀበልከውንም እንድትመልስ ኣጥብቄ እመክርሃልሁ። በመጨረሻ ኻሊድ ቢን ወሊድ እንዳንተ ባላቸው ሰራዊትና መሳሪያ ለሚመኩት የሮም ወታደሮች የመለሰላቸውን ንግ ግር ኣቅርቤ ጽሁፌን እቁዋጫልሁ<<እናንተ የሮም ኣዛዦችና ወታደሮች ሆይ በመሳሪያና በሰራዊት ብዛት ብትበልጡንም እናንተ መኖር የምታፈቁርትን ያህል አኛ ደግሞ ለዲኑ መሞት ነው የምናፍቀው>> የኻሊድ ጦርም ግዙፉን የሮም ሰራዊትበኣላህ ሃይል ደመሰሰ ተከታዩ ኢን ሻ ኣላህ ኣንተ ነህ። ኣላሁ ኣክባር፣ ሁላቹህንም ለኣላህ ሰል እወዳቹሃልሁ፣በዱኣ ኣንረሳሳ።

No comments:

Post a Comment