Eski entenfesew
አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ስለሙስሊሙ ህብረተሰብ ወቅታዊ ሁኔታ ተጥይቀው የሰጡትን ምላሽ ትላንት ማታ አንድ ወዳጄ መኪና ላይ ቁጭ ብለን ስናይ በጣም ገርሞኛል :: ያው ውሸትና ቅጥፈትን የሌለ ነገርን አለ ማለትን የለመድነው ቢሆንም ከሁሉ ግን ሁሌም የሚከነክኝ አንድ ነገር አንግበገበኝ ምነው ጋዜጠኛዋን በሆንኵ አስባለኝ ይህውም የኢትዮፒያ ሙስሊም የነባሩ እስልምና አለ እሱ በጣም አሪፍ ስለሆነ እሱ ስልጠና እንዲሰጥ ትብብር እያደረግን ነው አክራሪነት እንዳይስፋፋ ብለው ተናገሩ ጥያቄ አለኝ የተከበሩ በሙት መንፈስ ህዝብን ለሚመሩ ፎቶ ኮፒ ሚንስትሩ ድሮም ዛሬም እስልምና አንድ ነው ብንላቹሁ ስለደነቆራቹህ ይህን እንጠይቃቹ
አቶ ሀይለማሪያም ሆይ እርሶስ ለምን የነባሩ ክርስትናን ትተው ኦርቶዶክስን ትተው ፔንጤ ፕሮቴስታት ሆኑ አዲስ ከምኔቴ ያፈነገጠ እምነት ኢምፖርት አድርገው በ21ኛው ክፍለ ዘመን በግድ እኔን ወደ ነባሩ ተመለስ እያሉ እየገረፉ እያሰሩ እርስዎ ግን ከሀገር ቤት አልበቃዎት ብሎ ከውጭም ፔንጤ እያስመጡ አባይ ይግደባል እየሱስ ያድናል እያሉ መውጫ መቀመጫ አሳጡ የኛዎቹን ዳኢዎች ግን እንኳን ለኢትዮፒያዊ ወገን ለጠላት እንኳን የማይሰራ ግፍ ይፈፅማባቸዋል ::
የተከበሩ ሚኒስትሩ በርግጥ አንድ ወቅት የናትዎ ፔንጤ አለመሆን እንዳሳዘነዎት እናቴ አልዳነችም እየሱስን ትቀበልልኝ እያሉ የተናገሩትን ኢንተርቪው አንብቤ

ሲገርመኝ ነበር የናትዎን የምነት ነጻነት ያልተቀበሉ ሰው ነገ ጠዋት በቃ አህባሽንም ተውት እየሱስን ተቀበሉ ሳይሉ ይቀራሉ ::
እኛ ሙስሊሞች ከአንድ ሺ አራት መቶ አመት በፊት ከሌሎች እምነት ተከታዮች ጋር እንዴት መኖር እንዳለብን አስተምሮናል በእምንትም ማስገደድ የለም እና በሌላው እምነት ጣልቃ አንገባም እርሶም በግሎ የፈለጉትን ይመኑ እንደ መንግስት ግን እባክዎ በሙት መንፈስ በጥላቻ ፖለቲካ በጠቆረ ህገ መንግስቱን በሻረ በተንሸዋረረ (ይቅርታ አይንዎትን አይደለም አስተሳሰቡን ነው kkkk የተንሸዋረረ )መምራቱን ትተው በቀና አስተሳሰብ ሀገሪቱን ይምru ህገ መንግስቱን ያክብሩ
ደግሞ የገረመኝ ይህ የጥቂት የጥቂቶች ድምፅ የሚሉት ነገር እንዴት ነው ጥቂትና ብዙ አያውቁም ወይ ነው ወይስ ስልጣን ላይ ሲወጡ ቁጥሩ ይቀየራል እናንተ ካድሬዎቹ ብዙ ትሆኑና ህዝቡ ጥቂት ቂቂቂ ውይ የባሰው መጣ ሂዶ መላጣ አለ ያገሬ ሰው ወደው አይስቁ አሉ ::
ጃንሆይ አንድ ጊዜ ውጭ ሀገር ሄዱና አሉ የኢትዮፒያ ህዝብ ስንት ነው ተብለው ቢጠየቁ እንከፍ እንከፉ ሳይቆጠር አምስት መቶ አንሞላም አሉ አሉ እንግዲህ ለነሱ የኢትየፒያ ህዝብ ማለት ባላባቱ ብቻ መሆኑ ነው
እናም የተከበሩ በተቀበሩ የሚያስዳድሩ ጥቂት ብለውን አረፉ አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋየ ነው ጥቂት ሲሉ ብዙ ማለት ፈልገው ነው ወይ ወይስ እኔ ሳልሰማ ትርጉም ለውጥ ተደረጓል አለ ያ ታላቁ የህግ ምሁር ዳኢ ካሚል ሸምሱ በሉ በሌላ ጨዋታ መልሰን እንገናኝ እናንተ ፌስ ቡክን አንዋርን ቃሊትን ልደታ ፍርድ ቤትን ኢትዪፒያን ያጥለቀለቃቹህ ጥቂቶች
ቂቂቂቂቂ

No comments:
Post a Comment