Sunday, September 30, 2012

የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ተቃውሞ እና አገራዊ ፋይዳው፤ አጭር ቁዘማ

Mesfin Negash
Mesfin Negash
መስፍን ነጋሽ የአዲስ ነገር ጋዜጣ አዘጋጅ በ Aug 6/2012
የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ተቃውሞ እና አገራዊ ፋይዳው፤ አጭር ቁዘማ
I am at Awelia because injustice is there!
(ስደተኛው መስፍን ነጋሽ፤ ከአገረ ስዊድን)
ላለፉት ሰባት ወራት በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ምህዳር (public sphere) ሳይበርዱ ከሰነበቱት ርእሰ ጉዳዮች አንዱ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ያነሱት የመብት ጥያቄ እና መንግሥት ለጥያቄው የሰጠው ትርጉምና ምላሽ ይገኝበታል። ነገሩ ሰሞኑን ተካሮ ሰንብቷል። የመነጋገሪያ አጀንዳነቱም እንዲሁ በጣም ጨምሯል። በዚህ ንግግር ውስጥ በስሕተትም በእቅድም እየተምታቱ የሚቀርቡ ጉዳዮች መኖራቸውን ብዙዎች ያስተውሉታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ሆኖም ጉዳዮቹን ነቅሶ ማውጣቱ ለውይይት ብቻ ሳይሆን አቋምን ለመፈተሽም ይረዳል በሚል እምነት ነገሩን ለመዳሰስ ሞክሬያለሁ። ነገሩ ብዙ ጉዳዮችን የሚያሰናስል እንደመሆኑ ቁዘማዬም (reflection) ጥቂት ረዝሞ ልታገኙት ትችላላችሁ። ትእግስታችሁን እማጸናለሁ።
በዚህ ጽሑፍ የኢትዮጵያውን ሙስሊሞች ሕጋዊና ሰላማዊ ጥያቄዎች በሁለት ምክንያቶች በሌላውም ኢትዮጵያዊ መደገፍ አለባቸው እላለሁ። ሕጋዊ ጥያቄዎቹ ”ከአክራሪነት/ሽብርተኝነት” ጋራ ተደባልቀውና ተምታተው እየቀረቡ ችላ መባልም ሆነ መረገጥ አይገባቸውም ስል እከራከራለሁ።

Saturday, September 29, 2012

ባንድራ በማቃጠል ሰላማዊ ተቃውሞአችንን ማጠልሸት አይቻላችሁም !!

ጸማቸውም የዚሁ እንቅስቃሴያቸው መገለጫ አንዱ ማሳያ ነው:: ሙስሊሙ ህብረተሰብ የመልዕክተኛውን ክብር የሚነካ ተግባር መፈጸሙ እጅግ ቢያሳዝነውም በምንም መልኩ የአገራትን ክብር በሚነካ ሁኔታ የተፈጸመው ባንዲራ የማቃጠል ስራ ግን አይወክለውም፡፡ የዛሬው ተቃውሞም ሲጠራ እንደከዚህ በፊቱ ሁሉ በመንግስትና በመጅሊስ ሙስሊሙ ላይ እየደረሰ ያለውን በደል ከማውገዝ የዘለለ ሌላ አጀንዳ አልነበረውም፡፡ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በሰላማዊ ተቃውሞው ውስጥ እስከዛሬ ድረስ ከህገ-ወጥ የመንግስት አካላት እንኳ ለደረሰበት የጭፍጨፋ ተግባር ምንም አይነት አፀፋዊ መልስ ባለመስጠት ያስመዘገበው ታሪካዊ ሂደት ደማቅ ነው :: በአንዋር መስጊድ መንግስት የሃይል እርምጃ በወሰደበት ዕለት መስጊዱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ከ 40 ሺህ በላይ የሚሆን ሰው ተቃውሞ እያሰማ የነበረ ቢሆንም በተደጋገሚ ከሁሉም ይሰማ የነበረው “ ኮሚቴዎቻችን የፈለገ የህግ ጥሰት ቢካሄድብን እንኳ ምንግዜም ሰላማዊነታችንን እነዳንዘነጋ ያሉንን አንርሳ …” በሚል አንዱ ለአንዱ በማስታወስና እርስበርስ በመጽናናት ወደ አመጽ ሳይገባ መንግስትም የፈለገው ሳይሳካለት ጉዳታችንን በአላህ ብርታት ችለን ጉዟችንን መቀጠላችን ለሰላማዊነታችን ትልቅ ምሳሌ ነው:: ሰላማዊነት ድርጊቱ የሆነ ህዝብና የህግ ጥሰት ለፈጸመበት የህግ አካል እንኳ “ ህገመንግስቱ ይከበር ፤ ድምፃችን ይሰማ …” ከማለት ያልዘለለ ጀግና ትውልድ የዚህ አይነት ተግባር ይፈፅማል ብሎ ማሰብ ለማንም አይዋጥም :: በመሆኑም እንቅስቃሴውን ለማጠልሸት የሚደረገው ሩጫ ሁሉ በፍጹም አይሳካም ለማለት እንወዳለን :: በተለይ በአሁኑ ሰአት የውጭ መንግስታት ሳይቀር ለዚህ ሰላማዊ ህዝብና ላቀረበው የዜግነትና የሀይማኖት ጥያቄ መልስ መስጠት እንደሚሻል እያሳሰቡና በመንግስትም ላይ ጫና እያረበቱ ሲመጡ መንግስትና መጅሊስ መሰል የማስቀየሻ እስትራቴጅዎችን ለመጠቀም መሞከራቸው ባይገርመንም እኛ ሙስሊሞች መንቃታችንን ግን በግልፅ እንነግራቸዋለን:: በሰላማዊ ተቃውሞ ውስጥ የሚከፈለው ዋጋ ከባድ ቢሆንም እንቅስቃሴዎቻችን ሁሉ የሰላም ጥሪ እንደሚሆኑ ዛሬም ልናሳውቃቸው እንወዳለን :: ከተንኮላችሁም በአላህ እንጠበቃለን::ለመጅሊስና መንግስት አካላት ግልፅ መልእክት፡- "ባንድራ በማቃጠል ሰላማዊ ተቃውሞአችንን ማጠልሸት አይቻላችሁም !!"
ምስጋና ለአለማት ጌታ የተገባው ይሁን፡፡ በታላቁ አንዋር መስጊድና በአገሪቱ ባሉ ከተሞች ህዝበ ሙስሊሙ ለአዲሱ የመንግስት አመራር ሰላማዊ ጥያቄውን በሰላማዊና በተገቢ መንገድ በተሳካ ሁኔታ ዛሬም እንደወትሮው ማሰማት ችሏል:: ሆኖም የዚህ ህዝብ ሰላማዊነት ራስ ምታት የሆነባቸው የመጅሊስና የመንግስት አካላት ሁሌም እንቅስቃሴውን ከሰላማዊነት የሚወጣበትን ሴራ ከመሸረብ አይቦዝኑም:: በዛሬው ዕለት በአንዋር መስጊድ በተደረገው ሰላማዊ ተቃውሞ ፕሮግራም ላይ ጥቂት ግለሰቦች የሀገራትን ባንዲራ የማቃጠል ተግባር መፈ

ኢህአዴግና የተዳፈነው ፍም

(ደረጀ ሀብተወልድ-ሆላንድ) Source Facebook
የአቶ መለስን ሞት ተከትሎ በኢህአዴግ ውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ እና ሊፈነዳ የደረሰ ቂም እንዳለ በስፋት ይወራል። እርግጥ ነው፤ ባለፉት ዓመታት በኢህአዴግ አባል ድርጅቶች በተለይም በህወሀት እና በብአዴን መካከል ተዳፍነው የቆዩት የቂም እሳቶች በገሀድ የሚነድዱበት ጊዜ ላይ የደረስን ይመስላል።ስፍር ቁጥር ከሌላቸው  የነ አቶ በረከት እና የህወሀቶች ቁርሾዎች መካከል  ለዛሬ አንዱን እንመልከት።
በህወሀት ውስጥ በነ ስዬ እና በነ መለስ መካከል የተፈጠረው ክፍፍል በአቶ መለስ ቡድን አሸናፊነት በተጠናቀቀ ማግስት በክፍፍሉ ወቅት ለአቶ መለስ ታማኝነታቸውን ያስመሰከሩት ብአዴናውያን ፤ከአለቃቸው- ቱባ ቱባውን ስልጣን “ጀባ” መባላቸው ይታወሳል። ኢትኦጵ መፅሔት በወቅቱ የቡሔን በዓል  አስታክኮ በፊት ገፁ ላይ ያወጣው ካርቱን እስካሁን ትዝ ይለኛል።
አቶ መለስ በብአዴኖች ተከበው መሀል ላይ ቁጭ ብለዋል። አዲሱ ለገሰ ፦”ሆያሆዬ “እያሉ ያወራርዳሉ። እነ በረከት “ሆ!” እያሉ ተሰጥኦውን ይመልሳሉ።መለስ እጃቸውን የስልጣን ሙልሙል ወደያዘው ጆንያ እየሰደዱ ሹመት የተፃፈበትን ሙልሙል  ያድሏቸዋል።
አዎ! ያኔ ሥልጣን እንደ ሙሉሙል ዳቦ ለብአዴኖች ታደለ፦
አቶ አዲሱ ለገሰ-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የገጠር ልማት ሚኒስትር፣ (በሥራቸው ወደ አምስት የሚጠጉ ሚኒስትር መሥሪያ ቤቶችን ይቆጣጠራሉ) አቶ ተፈራ ዋልዋ-የ አቅም ግንባታ ሚኒስትር ፣(በሥራቸው ወደ ስድስት የሚጠጉ የሚኒስቴርና ባለሥልጣን መስሪያ ቤቶችን ይቆጣጠራሉ) አቶ በረከት ስምዖን-  የማስታወቂያ ሚኒስትር፣ አቶ ከበደ ታደሰ-የጤና ጥበቃ ሚኒስትር፣ የቀድሞዋ ባለቤታቸው እና የአሁኗ የህንድ አምባሳደር  ወይዘሮ ገነት ዘውዴ-የትምህርት ሚኒስትር…..እየተባለ ሹመት በብአዴን ሰፈር በሽ በሽ ሆነ። ብአዴኖችም፤በዚያው ሰሞን  የአሸናፊዎች አሸናፊን ዋንጫ አንስቶ ከነበረው የጊዮርጊስ ደጋፊዎች ጋር ደስታቸው ገጠመና፦ “እንደተመኛት አገኘናት” እያሉ ጨፈሩ፤ደነሱ።
በብአዴን ሰፈር ዕልልታው በቀለጠበት በዚያ ወቅት፤ በአንፃሩ በህወሀት አካባቢ ኩርፊያና እነሱ ራሳቸው እንደሚሉት፦ “መንገጫገጭ” በዝቶ ነበር።

Friday, September 28, 2012

ዲሞክራሲና ተገላቢጦሹ፣ ብዙሃን ይቃወማሉ ጥቂቶች ይደመጣሉ (ጁምዓ መስከረም 18 2005)


በአላህ ሥም እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩሕሩሕ

ዲሞክራሲና ተገላቢጦሹ፣ ብዙሃን ይቃወማሉ ጥቂቶች ይደመጣሉ
(ጁምዓ መስከረም 18 2005)

በዛሬው ዕለት የታላቁ አንዋር መስጂድን ጨምሮ በክልል ከተሞች ከፍተኛ ሕዝባዊ የተቃውሞ ትዕይን ተካሄዶ ዋለ፡፡ አልሐምዱሊላህ፡፡ በካድሬዎችና ኮፊያ በለበሱ የመንግስት ደሕንነቶች ታጅበው በየቤቱ በመዞር ቅስቀሳ በማድረጋቸው ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ ይመዘገባል ብለው ቢጠብቁም ይህ ስራቸው ይበልጥ የሕዝብን ቁጣ ቀስቅሶ እነሆ ቁጥሩ እጅግ በርካታ የሆነ ሙስሊም ዛሬም እንደትላንቱ ለተቃውሞ አደባባይ ዋለ፡፡

ዲሞክራሲ የብዙኃን ድምጽ መደመጥ እንዳለበት ቢያትትም በተጨባጭ እየሆነና እየተመለከትነው ያለነው ነገር ግን አሳፋሪና አሳዛኝ ነው፡፡ መንግስት ባለበትና ሕግ የበላይ በሆነበት ምድር ዓይን ያወጣ ሕገ ወጥነት ተንሰራፍቷል፡፡ ከማውገዝ በዘለለ ይህንን ሕገ ወጥ ሒደት ለማስቆም ምን ዓይነት እርምጃ መሰሰድ እንዳለበት ግራ የሚያጋባ ስራ በጥቂት ማን አለብኝ ባዮች ሲፈጸም ማየት እጅግ አሳፋሪ ነው ብሎ ማለፍም ይከብዳል፡፡እየሆነ ያለው ግን ይኸው ነው፡፡
ሕዝብ ምን ግዜም ያሸንፋል! የሕዝብ አቅም ይኸው ነው፡፡ “ምንም አያመጡም፣ ጮኸው ጮኸው ሲደክማቸው ይተውታል፣ ቢጮኹ ምን አገባን ስልጣናችንን እስካልነኩ ድረስ፣ እነሱም ይጩኹ እኛም ስራችንን እንቀጥላለን…” እያሉ ባደባባይ የሚያወሩትን እንሰማለን፡፡እንዲህም ሆኖ እኛም መጮኻችንን እንቀጥላለን፡፡
ባጭር ጊዜ ውስጥ ይፋ ሆኖ የምናየው እውነታ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ በየቤቱ እየዞሩ በማስፈራራት ጭምር መዝግበነዋል ካሉት ሕዝብና ና ምርጫውን በመቃወም ያለ ምንም ማስፈራራት በሙሉ ፈቃደኝነት አደባባይ ከወጣው ሕዝብ የትኛው እንሚልቅ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፈርዳል፡፡የነማን ድምፅ እየተከበረ እና የነማን እየታፈነ እንደሆነ በውል ይገነዘባል፡፡
በአዲስ አበባ በታላቁ አንዋር መስጂድ እና በክልል ከተሞች ለተቃውሞ የወጣው ሕዝብ ዛሬም ታሪክ መስራቱን እንደቀጠለ ይገኛል፡፡በተለይም በአንዋር መስጂድ የነበረው የተቃውሞ ትዕይንት ፍፁም ጨዋነት የተስተዋለበት እና የተዘጋጀውን መርኃ ግብር ባከበረ ሁኔታ በሠላም የተጠናቀቀ ሆኗል፡፡አልሐምዱሊላህ፡፡
ሕገ ወጥ የመጅሊስ አመራሮች ለሕዝብ ባላቸው ከፍተኛ ንቀት እና ደረታቸውን በነፋው የመንግስት ጉልበት በመተማመን የሕዝብን መብት እንዳሻቸው እየተጫወቱበት ብንመለከትም የነሱ ሕገ ወጥነት አንድ ቀን መቀመቅ እንደፈሚያወርዳቸው እርግጠኞች ነን-ኢንሻ አላህ፡፡ ዲሞክራሲ እና ሕገ መንግስቱ በሚፈቅዱት እና ከነሱ በተቀዳው መርህ በመመራት ፍፁም ታሪካዊውንና አስደናቂ የሆነውን ሰላማዊ የተቃውሞ ሂደታችንን እስከ መጨረሻው እንገፋበታለን-ኢንሻ አላህ፡፡በዚህ ሒደት መቀጠል እርግጠኝነት ላይ ፍፁም የማያወላዳ አቋም ስንይዝ ከመታፈሳችን፣ከመንገላታችን፣ከመታሰራችን… ጋር ህገ መንግስታዊ መርሆዎችን ለማክበር ያለንን ቁርጠኝነትንም ላፍታም አንዘነጋውም፡፡ እኛ ኢትዮጵያዊን ሙስሊሞች ነን፣ “ፅንፈኞች፣አክራሪዎች፣ አሸባሪዎች…” ሳንሆን ንፁህ ሠላም ወዳድ ኢትዮጵያዊያን፣ ፍፁም ከፖለቲካ ጋር ንክኪ የሌለው ኃይማታዊ የመብት ጥያቄ ያነሳን ዜጎች ነን፡፡ ይህን መብታችንን ለመጠየቅ ሳናቅማማ ትግላችንን ስንቀጥል እንደ ዜጋ ግዴታችንን መወጣታችንን ላፍታ ዘንግተነው አናወቅም፣አንዘነጋውምም፡፡ ለዚህም ላለፉት 10 ወራት ባሳየናቸው የተቃውሞ ሂዶቶች የነበሩን ባሕሪያት እኛን በትክክል የሚወክሉ ናቸው፡፡ በተቃውሞ ሒደታችን መካከል መላ ኢትዮጵያዊያኖች ባሳለፏቸው መልካምም ሆኑ መልካም ያልሆኑ አጋጣሚዎች ሙሉ ተሳታፊዎች በመሆን እንደ ኢትዮጵያዊነታችን ከኛ የሚጠበቀውን መወጣታችን እማኝ የማያሻው ሀቅ ነው፡፡ የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ሕገ መንግስቱን የማስጠበቅ፣ የዜጎችን ሠላም የማስከበር ና መሰል ተያያዥነት ያላቸው ኃላፊነቶች እንዳሉባቸው እናምናለን፡፡ይሁንና እኛም መብታችን ተጥሷል በማለት ለተቃውሞ አደባባይ የወጣን ሙስሊሞች ዜጎች መሆናችን ሊታወቅ ገባል፡፡ በመሆኑም ተቃውሞው ከዒድ በኋላ ጋብ ካለ በኋላ በአዲስ መልክ ሲጀምር ተቃውሟችንን በሠላማዊ መንገድ ከማሰማት ጋር በተያያዘ ያጋጠመን ይህ ነው የሚባል ትንኮሳ፣ ረብሻም ሆነ ሁከት የለም፡፡ ይህ የሚያሳየው እውነታ ሲኖር ያነሳናቸው ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ ሳያገኙ ቀርተዋል በመሆኑም ፍፁም ሠላማዊ በሆነ መንገድ ተቃውሞ ማሰማታችንን እንቀጥላለን የሚለው አሻሚነት የሌለው ቀዳሚው ይሆናል፡፡ እንደ ስራ ኃላፊነት በዙሪያችን መገኘታችሁ የማያሰጋን ሲሆን ላለፉት ሁለት የተቃውሞ ሳምንታት ያሳያችሁን ዓይነት ባሕሪ በቀጣይም ሊኖር እንደሚገባ እናምናለን፡፡
ሕገ ወጥ የመጅሊስ አመራሮችና ጀሌዎቻቸው የ“ምርጫ” ምዝገባቸውን በማጠናቀቅ እንደተለመደው ለመስከረም 20 ጥሪ አድርገዋል፡፡እንዲህ እያሉ እንደሚቀጥሉ ይጠበቃል፡፡የዛሬ ሳምንት በሚኖረን የተቃውሞ ውሎ ተቃውሟችንን በተጠናከረ ሁኔታ እናሰማለን፡፡

አላህ ይገዘን፡፡

የፌደራል መጅሊስ ልዑካን በአፋር ክልል የኃፍረት ማቅ ተከናንበው ተመለሱ!

ሰበር ዜና!!!

ሰመራ፣ አፋር፡፡

የፌደራል መጅሊስ ልዑካን በአፋር ክልል የኃፍረት ማቅ ተከናንበው ተመለሱ!

****
አፋሮች ‹‹ለፌደራል መጅሊስ ተወካያችንን ራሳችን መርጠን እንልካለን እንጂ እናንተ በምትፈልጉት መንገድ መርጠን አንልክም›› ብለዋል!!
****
ከሁለት ቀናት በፊት ከፌደራሉ የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት (መጅሊስ) የተላኩ ግለሰቦች በአፋር ክልል፣ ሰመራ ከተማ ከየወረዳው የተውጣጡ ባለድርሻ አካላትን ሰብስበው ስለ ምርጫ ጉዳይ ለማነጋገር ባደረጉት ሙከራ ከተሰብሳቢዎች አስደንጋጭ ምላሽ ተሰጥቷቸው በኃፍረት ለመመለስ መገደዳቸውን የታመኑ ምንጮች ገለፁ፡፡

የዛሬው ተቃውሞ በአንዋር ማስጂድና በሌሎችም ክልሎች September 28, 2012

Source Facebook
የዛሬው ተቃውሞ በአንዋር ማስጂድና በሌሎችም ክልሎች እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው በመገኘት በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል፡፡ ዝርዝሩን ይዘን እንመለሳለን፡፡ ታላቅ ሰላማዊ ተቃውሞ በአንዋር መስጂድ፣ ደሴና ከሚሴ

የጁሙዓ ተቃውሞ በደሴ ሸዋበር መስጂድ
 

Wednesday, September 26, 2012

ውጤታማ የሆነ የትግል ስልት ለመቀየስ የሙስሊሙ ህብረተሰብ አዕምሮ በሙሉ ተጨምቆ፣ አሉ የሚባሉ ሃሳቦች ሁሉ አንድ ቦታ ፈሰው ውይይት ሊደረግባቸው ግድ ይላል፡፡

"ካድሬዎቹ በሙሉ ክተት አውጀው ቤት ለቤት እየዞሩ፣ በቀን ከሶስቴ በላይ እየተመላለሱና ስልክ እየደወሉም ጭምር ሙስሊሙ በግድ የምርጫ ካርድ እንዲወስድ የማሸበር ስራእየሰሩ ይገኛል፡፡ አልወስድም ያለውን ሰው አሸባሪ ነህ፣ ከቀበሌ ቤት ትባረራለህ፣ ድርጅትህ ይዘጋል…እያሉ መጠነ ሰፊ የማሸማቀቅና የሽብር ስራ ይፈጽማሉ፡፡"

ውድ የተከበራችሁ ኢትዮጲያውን ሙስሊሞች
ሙስሊሙ ህብረተሰብ የተከፈተበትን መጠነ ሰፊ ዘመቻ ለመመከት በየጊዜው አዳዲስ ስልቶችን እየቀየሰ ሲንቀሳቀስና በአላህ ፈቃድም አብዛኛዎቹ ሴራዎች እንዲከሽፉ አንዳንዴም ከታሰቡለት ዐላማ በተቃራኒ ወደ መልካም አጋጣሚ በመቀየር ሲጠቀምባቸው ቆይቷል፡፡ እነዚህ ስኬቶች ሊገኙ የቻሉት እንቅስቃሴያችን ህዝባዊ እንደመሆኑ ከህዝቡ የሚመጡ የተለያዩ አስተያየቶችን ሹራ በማድረግ የተሻሉና አዋጭ የሆኑ ሃሳቦችን በመለየት ስራ ላይ እንዲውሉ በመደረጉ ነው፡፡ በሂደታችን እጅግ ወሳኝ የሚባል ሚና የነበራቸው የሰደቃና አንድነት ፕሮግራም፣ ዓለምን ያስደመመው የዝምታ ተቃውሞ፣ የሰኞና ሐሙስ ጾምና የጋራ ኢፍጣሮች፣ የቁኑት ፕሮግራም፣ የአንድነት ነሺዳችን፣ በአንድ ብር ታሪክ እንስራ ዘመቻ …እነዚህ ሁሉ እንቅስቃሴያችን እንዴት ይቀጥል የሚለው ጉዳይ ካስጨነቃቸው ግለሰቦች አዕምሮ የፈለቁ ሃሳቦች ናቸው፡፡ ኮሚቴዎቻችንም ወሳኝ የሆኑ ጉዳዮች ሲያጋጥማቸውና የአቅጣጫ ለውጥ ሲያስፈልግ በፌስቡክ ላይ ተከፍተው ከነበሩ የተለያዩ የመወያያና ሃሳብ መስጫ መድረኮች ጠቃሚ ግብዓቶች ሲያገኙ እንደነበር እናስታውሳለን፡፡

Tuesday, September 25, 2012

ህገ-መንግስቱ ሲናድ ቁጭ ብለን አናይም!!!

ህገ-መንግስቱ ሲናድ ቁጭ ብለን አናይም!!!
“ማንኛውም ዜጋ፣ የመንግስት አካላት፣ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ ሌሎች ማህበራት እንዲሁም ባለስልጣኖቻቸው ህገ መንግስቱን የማስከበርና ለህገ መንግስቱ ተገዢ የመሆን ሀላፊነት አለባቸው።” የኢፌድሪ ህገ-መንግስት ምእራፍ ፪ አንቀፅ ፱ ንዑስ አንቀፅ ፪
ከዚህ የህገ-መንግስት አንቀፅ በቀላሉ መረዳት እንደሚቻለው ህገ-መንግስቱን ማስከበር የሁሉም ዜጋ ሀላፊነት ነው። አሁን ባለንበት ተጨባጭ ደግሞ በየመንደሩበመንግስት ትእዛዝ እና መንግስት ባበራውአረንጓዴ መብራት በመታገዝ ከየአቅጣጫው ግልፅ ህገ-መንግስቱን የሚፃረሩ እና የሚንዱ ተግባራት የእለት ከእለት ተግባራት ሆነዋል። በየመንደሩ የተለያዩ ካድሬ
ዎች ሊያውም ያለ ሀይማኖታቸው (ሙስሊም ሳይሆኑ) በሙስሊሙ ጉዳይ ተዘፍቆበመግባት የምርጫ ካርድ ካልወሰዳቹ እያሉህብረተሰቡን በማሸበር ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ። በመሰረቱ ዜጎች የመጅሊስን አይደለም የመንግስትንም ምርጫ ያለመምረጥ ሙሉ መብት አላቸው!! ነገር ግን በየመንደሩ እየተስተዋለ ያለው እንቅስቃሴ የዜጎችን መብት የሚጥስና በብዙ መስእዋትነት የተገኘውን ህገ-መንግስት የሚንድ መሆኑን ማስተዋል ተችሏል። በመሆኑም እኛም ህገ-መንግስቱን የማክበር እና የማስከበር ሀላፊነት የተሸከምን በመሆኑ ህገ-መንግስቱ ሲናድ ቁጭ ብለን የማንመለከት መሆኑን ትግላችንን እየተከታተሉ ላሉ አካላት እና ለመንግስትም ጭምር ልናሳውቅ እንወዳለን!!!።

በአሁኑ ሰዓት በየአቅጣጫው እየተፈፀሙ ካሉ የህገ-መንግስት ጥሰቶች መካከል ሙስሊም ያልሆኑ አካላት አበል እየተከፈላቸው ለመራጭነት መመዝገብ፣ የተመራጮቹ ማንነት አለመታወቅ (በህዝብ ያልታጩ መሆናቸው)፣ ከምዝገባ አንስቶ በየቦታው እንደሚታየው ሙስሊም ያልሆኑ አካላት (የመንግስት ስራ አስፈፅሚዎች) ግልፅ ጣልቃገብነት እና አስተዋጽዖ መኖሩ፣ የምርጫ ስርዓቱም ይሁን አስፈፃሚዎቹ በሙስሊሙ ህብረተሰብ እውቅና ያልተቸራቸው መሆን እና የመሳሰሉት… ከብዙዎቹ ጥቂቶቹ ናቸው። ታዲያ እንዲህ ያለ ግልፅ ህገ-መንግስትንየመናድ እንቅስቃሴ እየተደረገ ባለበት ሁኔታ ሙስሊሙ ህብረተሰብ ይህንን የህግ ጥሰት ቁጭ ብሎ ይመለከታል ብሎ መገመት ፍፁም የዋህነት ነው። በመሆኑም “የድምፃችን ይሰማ ገፅ” ይህንን ህገ-መንግስትን የመናድ እርምጃ አጥብቃ የምትኮንን ሲሆን ህገ-መንግስቱን የሚንድ የሆነው “የምርጫ ድራማ” ሊሰራ በሚቃረብበት ወቅትም ህብረተሰቡ ህገ-መንግስቱን የሚያስከብርበትን እና የምርጫውን ከንቱነት የሚያረጋግጥበት ልዩ የሰላማዊ ትግል ስትራቴጂ ለማስተዋወቅ ውይይት በመደረግ ላይ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

Monday, September 24, 2012

فرقة الأحباش

Indepth research paper on Ahbash sect; their deception,plagiarism and prominent political figuers.
must read!!



فرقة الأحباش
المبحث الأول
اسمه، ونسبته:
هو أبو عبدالرحمن بن عبدالله بن محمد بن يوسف بن عبدالله بن جامع الهرري([1]).
ولد في مدينة (هرر) حوالي سنة 1339هـ - 1920م .


([1]) نسبته إلى هرر وهي مدينة كانت تابعة للصوماب وبعد الحرب على الصومال واحتلالها أصبتحت ( هرر) تتبع أثيوبيا – الحبشة – وذلكة سنة 1304هـ - 1887م. ويزعم الحبشي أنه ينتسب إلى قريش ولم يذكر على ذلك دليل، بل يؤكد الشيخ عبدالرحمن موسى، رئيس المجلس الأعلى للشؤون الإسلامية بأثيوبيا بأنه يعرف أفراد عائلة الحبشي وليسوا معروفين نسبة إلى ( قريش)  أو ( عبدري) كما زعم الحبشي، وإنما هذه النسبة لقريش قد اختلفها الحبشي بعد أن سافر خارج هرر إلى البلاد العربية.

ታላቅ የሰደቃና የዱዓ ዘመቻ


ታላቅ የሰደቃና የዱዓ ዘመቻ
በብዙ ሚሊየን የሚቆጠር ሙስሊም በዒድ አደባባይ፣ ከዚያም በፊትና በኋላም በማያሻማ ሁኔታ በመስጂድ ካልሆነና ኮሚቴው ካልተፈታ ምርጫ የሚባል ነገር መስማት እንደማይፈልግ ቢገልጽም መንግስትና ጀሌው መጅሊስ የህዝቡን ድምጽ ደፍጥጠው መስከረም 27 ምርጫ ለማድረግ ደፋ ቀና እያሉ ይገኛሉ፡፡ እንደነሱ አሰተሳሰብ ምርጫ ጠይቃችሁ ነበር ይኸው ተደረገ በማለት እንቅስቃሴያችንን ለማስቆም የሞኝ ህልም ያልማሉ፡፡ ለልማት መጨነቅ ይገባቸው የነበሩ በየክፍለከተማውና በየቀበሌው ያሉ ካድሬዎች ሁሉ ስራቸውን እርግፍ አርገው ትተው ቅርጫውን ለማሳካት ሌት ተቀን ይለፋሉ፡፡ በግድ ይሰበስባሉ፣ ያስፈርማሉ፣ ያስፈራራሉ፡፡ ኮሚቴዎቻችንን እጅግ አረመኒያዊ በሆነ ሁኔታ በእስር እንዲማቅቁ በማድረግና የነሱን ሜዳው ላይ አለመኖር እንደ ጥሩ አጋጣሚ በመውሰድ አይደለም ከመንግስት ከሽፍታ የማይጠበቅ የውንብድና ስራ በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡ ይህን ሁሉ ግፍ ሲፈጽሙ እነሱ ያላቸውን ሃይልና የሚወረወርላቸውን ዶላር ተማምነው ሲሆን ሙስሊሙ ትንሽ ቢጮህም ምንም አያመጣም ብለው ያስባሉ፡፡ የፖለቲካ ድርጅቶችን በተዋጉበት ዘዴ እኛን ሊያጠፉ ይፍጨረጨራሉ፡፡ እነዚህ አካላት ያልተገነዘቡት ነገር ቢኖር ጦርነቱን የከፈቱት ሙስሊሙ ላይ ሳይሆን አላህ ላይ መሆኑን ነው፡፡ ሙስሊሙ ያለፉትን ወራቶች በሙሉ እጅግ በላቀ ጽናት ያካሄደው ትግል ውጤታማ ሊሆን የቻለው በአላህ እገዛ ነው፡፡ ሙስሊሙ ሁሉ በዱዓ፣ በሰደቃ፣ በቁኑት፣ በጾም፣... ልዩነቱን ወደ ጎን ትቶ ወደ አላህ አለቀሰ፡፡ ወንዱ፣ ሴቱ፣ ሽማግሌው፣ አሮጊቱ፣ ህጻናቱ ሁሉ " ያ አላህ! እኛ ደካሞች ነን፡፡ የመጣብንን መከራ ካንተ ውጪ የሚመልስልን የለምና እርዳታህ አይለየን፡

Saturday, September 22, 2012

መንግስትም በአቋሙ እንደፀና ቀጥሏል፡፡

‎(New) በአላህ ሥም እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩሕሩሕ

መንግስትም በአቋሙ እንደፀና ቀጥሏል፡፡ እኛም በአላህ እገዛ እስከመጨረሻው ድረስ ፍፁም ሠላማዊ በሆነ መንገድ ተቃውሟችንን እንቀጥላለን፡፡

ሙስሊሙ ሕዝብ በሆደ ሰፊነት የሕገ መንግስቱን ሥርዓት በማክበርና ለሠላም ተገዢ በመሆን ሕጉ በሚፈቅደው አካሄድ ተቃውሞውን ከማሰማት ውጭ ወደ ግጭት የሚያመራ ምንም ዓይነት ተግባር ከመፈፀምም ሆነ ትንኮሳ ከመጫር ተቆጥቦ ባለበት ሁኔታ፤ከዚህም በላይ ተቃውሞውን በሠላማዊ መንገድ በሚያሰማበት ጊዜ እየደረሰበት ያለውን ማስፈራራት፣ እገታ፣ ድብደባ፣ እስራትና ግድያ በመቋቋም በጠንካራ አቋሙ ላይ እንደፀና ባለበት ሁኔታ በተደጋጋሚ እያልነው እንደምንገኘው ሁሉ ያገኘነው ትርፍ ቢኖር ተጨማሪ ንቀትን፣ ምንም አያመጡም መባልን ብቻ መሆኑን በዓይናችን እያየን እንገኛለን፡፡ በትክክለኛ የዲሞክራሲ ሥርዓት መርህ የብዙኃኑ ድምፅ ይከበራል፡፡ ፍፁም ጨዋነት በተሞላበት አካሄድ ሕዝብ ተቃውሞውን እየገለጠ ባለበት አጋጣሚ ይቅርና ብዙኃን ተበደልን ባዮች ድምፃቸውን ለማሰማት አደባባይ በመውጣት ሁከት የተቀላቀለበት ተቃውሞ ቢያሰሙ እንኳን በዲሞክራሲ መርህ መሠረት የብዙኃን ድምጽ ያለምንም ማቅማማት ተቀባይነት ያገኛል፡፡ በአገራችን በተጨባጭ የምናየው ነገር ግን የዲሞክራሲ ስርዓት ባሕሪ ቀጥተኛ ግልባጩን ነው፡፡ ብዙኃን ልክ አሁን በምናው ሁኔታ የሚጨቆኑበት፣ ድምፃቸው የሚታፈንበት፣ የሚንገላቱበት፣ የሚደበደቡበት፣ ሚታሠሩበት ብሎም የሚገደሉበት…

Friday, September 21, 2012

በመዲናችን አዲስ አበባ በታላቁ አንዋር መስጂድ የተሳካ ተቃውሞ ተካሄደ፡

ድምፃችን ይሰማ Facebook Source

በአላህ ሥም እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩሕሩሕ
በመዲናችን አዲስ አበባ በታላቁ አንዋር መስጂድ የተሳካ ተቃውሞ ተካሄደ፡፡
ከዒድ አደባባይ የተቃውሞ ትዕይንት በኋላ አሳማኝ ምክንያቶች በመኖራቸው የተነሳ ተቃውሟችን ተቋርጦ መክረሙ ይታወሳል፡፡ ጥያቄዎቻችን ምላሽ ሊያገኙ ይቅርና ተገቢ ትኩረት ተነፍጓቸው ወኪሎቻችን በታሰሩበት፣ ሕገ ወጥ የመጅሊስ አመራር አካላት ያሻቸውን እየሰሩ ባሉበት ሁኔታ ተቃውሟችን ያለምን እረፍት መቀጠል ቢኖርበትም አገራችን አዲሱን ጠቅላይ ሚንስተር ቃለ መሐላ አስፈፅማ በሾመችበት ተመሳሳይ ቀን የተቃውሞ ድምፃችን በታቀደለት መርኃ ግብር መሠረት እነሆ ተካሂዶ ውሏል፡፡
በዕለቱ የተቃውሞ ውሎ ከስድስት ሰዓት ጀምሮ በቦታው የተገኘው ከፍተኛ ቁጥር የነበረው ሙስሊም ሕዝብ የነበረውን አስቸጋሪ የአየር ንብረት ተቋቁሞ ያለምንም ችግር ተቃውሞውን አሰምቶ በሰላም ወደ የመጣበት ተመልሷል፡፡ ከነጫጭ ሶፍትና መሐረብ እስከ ታላላቅ መልዕክቶችን ያዘሉ ባነሮች ከፍ ብለው የታዩ ሲሆን “free our heros” ፣ “ምርጫውን አንሳተፍም” ፣ “ወኪሎቻችን ሳይፈቱ ምርጫ የለም”፣ “ምርጫው ህገ ወጥ” ነው የሚሉት የተቃውሞ መልዕክቶች ከበርካታ የተቃውሞ መልዕክቶች መካከል ይገኙበታል፡፡
ሕዝቡ በያዘው አቋም በመፅናት በምርጫው ሂደት ከመሳተፍ ራሱን ማግለሉን ይፋ ቢያደርግም ለጥቅም ባደሩ ጥቂት የመጀሊሱ አካላት በመታገዝ የመንግስት አካላት በየቤቱ እየገቡ ሕዝቡ በግድ እየወጣ እንዲመዘገብ እያስገደዱ ባሉበት በዚህ ሰዓት ሕዝቤ በመደበኛ የተቃውሞ ቦታ በመገኘት ያለ ምንም ፍርሀትና ድንጋጤ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ ተቃውሞውን አሰምቷል፡፡
ሕዝበ ሙስሊሙ ዛሬም ድምፄ ይሰማ በማለት ለተቃውሞ ሲወጣ የሕዝብ ድምፅ ተከብሮ ተገቢው ምላሽ እስካልተሰጠ ድረስ ተቃውሞው እንደሚቀጥል በዛሬው እለት አዲስ ጠቅላይ ሚንስትር በመሆን ኃላፊነት ለተረከበው አካል መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡
በዲሞክራሲ መርሕ ሕዝብ ያደረበትን ቅሬታ እና እየደረሰበት ያለውን በደል ለመግለፅ አደባባይ ሲወጣ ይህን ከመተግበር ውጪ ሁከት የማስነሳትም ሆነ ረብሻ የመፍጠር አላማ እንደሌለው ሂደቱ ሲያረጋግጥ በተቃዋሚው ሕዝብ ዙሪያ የተኮለኮሉትና እዚህም እዚያም የመሸጉት የመንግስት የኃይል ክፍሎች ዛሬም ቢሆን ትምህርት መውሰድ እንዳለባቸው ይታየናል፡፡ ይህም እነሱን ከመናቅ የመነጫ ሀሳብ እንዳልሆነ ሊሰመርበት እንደሚገባ እያሳሰብን ህዝበ ሙስሊሙ ተቃውሞውን በሠላም አሰምቶ ወደ ቤቱ ከመመለስ ውጪ ላለፉት አስር ወራት ሲያደርገው እንደከረመው ሁሉ ይህ ሂደቱ አሁንም በአስተማማኝ ሁኔታ እንደሚቀጥል ሊያረጋግጥ ይወዳል፡፡ “እኔም ተቃውሞዬን በሠላም ማሰማቴን እቀጥላለሁ እናንተም ባላችሁበት ፀንታችሁ ኃላፊነታችሁን ተወጡ!” የሚለው ዛሬም የሚደግመው ቃሉ ነው፡፡
በመጨረሻም በጨዋ ሥነምግባሩ ወደር የለሽ የሆነው ሙስሊም ሕዝብ ዛሬም እንደ ትላንቱ በፅናት በሚያስደንቅ ታዛዥነት የሚገባውን ኃላፊነት በመወጣቱ የላቀ ክብርና ምስጋና በአላህ ስም ይድረሰው ለማለት እንወዳለን፡፡
አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር የተከበሩ ኃይለማሪያም ደሳለኝ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቸው፣ እኛም ተቃውሟችንን አሀዱ ብለን ጀምረናል፡፡ አላህ ይገዘን፡፡
አላሁ አዕለም

Ethiopian Muslims rally in mosques in the capital Addis Ababa and other Ethiopian states protesting the government interference in their religion freedom and demanding the release of detained leaders.

Thursday, September 20, 2012

የደሴ ሙስሊሞች በፊድራል ፖሊስ ሲጨፍጨፉ


ጁመዓ ለአዲሱ መንግስት ድፃችንን በሰላማዊ መንገድ ለመጀመሪያ ግዜ እናሰማለን!!!

ጁመዓ ለአዲሱ መንግስት ድፃችንን በሰላማዊ መንገድ ለመጀመሪያ ግዜ እናሰማለን!!!
እየደረሰብን ያለው የህግ ጥሰት በአፋጣኝ እንዲቆም ተቃውሞአችንን እናሰማለን!!
ባለፉት የዝምታ ሳምንታት በሀገር ወዳድነት ስሜት ጋብ ያደረግነውን ተቃውሞ ለመቀጠል ባሳለፍነው ጁምዓ በሙሉ አቅም እና ወኔ ተነሳስተን ሳለ በድንገት መግታታችን ይታወሳል፡፡አዎን በእርግጥም ጥያቄያችን የጠቅላይ ሚኒስትሩን ምላሽ ነውና የሚጠብቀው ባለፈው ሳምንት ተረጋግቶ ለጥሪያችን ምላሽ የሚሰጥ መንግስት ያልነበረ ሲሆን ጡንቻውን ከህዝብ ክብርና ከሃገር ጥቅም ጋር ላያመዛዝን የሚችል አካልም ሊኖር የሚችልበት እድል ሰፊ ነበር፡፡ ባለንበት ተጨባጭ ሃገርም ሆነ መንግስት በ
ተረጋጋ መንፈስ ላይ ይገኛሉና የፊታችን ጁምዓ የድምፃችን ይሰማ ጥሪያችንን ለአዲሱ አመራር አሃዱ ብለን ማቅረብ እንጀምራለን፡፡ ተቃውሞአችን መቼም በማይናድ ፅኑ ህዝባዊ መሰረት ላይ የተገነባ መሆኑን በዒድ ባሳየነው ታሪካዊ የተቃውሞ ትዕይንት አረጋግጠናል፡፡ ለዒድ ታሪክ የሰራው ህዝብ እነሆ ዳግም በአንዋር በመገኘት የተቃውሞ ድምፁን ለማሰማት ጁመዓን በጉጉት እየጠበቀ ይገኛል፡፡

Tuesday, September 18, 2012

ዕውን ያለ መስዋዕትነት ድል ይገኛልን?!

ዕውን ያለ መስዋዕትነት ድል ይገኛልን?!
- በነስሩዲን ዑስማን
ባለፈው ሳምንት ‹‹በሕግ ከለላ ሥር ይገኛሉ›› በሚባሉት የህዝበ ሙስሊሙ ተወካዮች፣ ዳዒዎች፣ ጋዜጠኞች እና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ላይ እየተፈፀሙ ያሉት ኢ ሰብዓዊ ተግባራት በ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› አማካይነት ይፋ በተደረጉ ማግስት የዋለውን ጁምዓ የአዲስ አበባ ሙስሊሞች አንዳችም ድምጽ ሳናሰማ አሳለፍነው! ምንም ዓይነት ወንጀል ባልሠሩ ወንድሞቻችን ላይ እየደረሰ ያለው አካላዊና ስነ ልቦናዊ ስቃይ እጅግ አስቆጥቶን፣ ትግሉ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ከተስማማን በኋላ፣ ጥቂት ቆየት ብሎ ከአሚሮቻችን በተላለፈ መልዕክት መሠረት ምንም ዓይነት ተቃውሞ ላናደርግ (ድምጻችንን ላናሰማ) ወሰንን፡፡ …

በአንድ ብር ታሪክ እንስራ

በአንድ ብር ታሪክ እንስራ!

በመብት ረገጣና የድምፅ መታፈን የተሞላው ያሳለፍነው ሙሉ አንድ አመት እያማረረን ቢሆንም ብዙ ነገር እያስተማረንም ይገኛል፡፡ ላነሳናቸው ግልፅና ቀላል የመብት ጥያቄዎች እንደሰላማዊነታችን መልሳችን በሽልማት ታጅቦ ሊቀርብልን ሲገባ ስቃይ የለት ከለት ክፍያችን ሆኗል፡፡ የመልእክታችን እንደራሴዎች የሰላም አምባሳደሮቻች ተብለው ሊሸለሙ ሲገባ እንደወንጀለኛ ዘብጥያ ተጥለዋል፡፡ ከዚህ አልፎ እያንዳንዷን ደቂቃና ሰአት በከፋ ስቃይና እንግልት እንዲያሳልፉ ግድ ሆኖባቸዋል፡፡ ይሄን ሁሉ አድርገው እንኳን ለህዝብም ቅንጣት ታህል ክብር ባላሳየ ሁኔታ ጥያቄዎቻችንን ደፍጥጠው በእኩይ ተግባራቸው በማንአለብኝነት እየ
ገፉበት ይገኛሉ፡፡

1001 Inventions and The Library of Secrets - starring Sir Ben Kingsley as Al-Jazari


Monday, September 17, 2012

Mejlis Election


We, Ethiopian Muslims, shall not participate on the election of Executives for the Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council (Majlis) scheduled for October 7, 2012 due to the following reasons:

1. The so-called election executives are not only unelected by the public, but also they are incapable and ill-prepared persons, who do not wish the unity and peacefulness of the Muslim community.

2. Those who presently claim to be election executives are people who have been relentlessly working to impose the teachings of Al-Ahbash, under the guise of a newly formed association they named Ahl al-Sunna Wal-Jamaa Wa al-Suffi, against which we have been protesting for more than a year.

3. The eligibility criterion for both electorates and candidates was set by the executives of the unelected Majlis, whom Ethiopian Muslims across the nation have unequivocally refused to recognize, and whom, owing to the many mischief and injustice they have done over the past years, we demand them to be brought to justice; and we also do not believe in the criterion they set;

4. The time and the place where the election is decided to take place has been firmly rejected by the Muslim community;

5. Our representatives, the people we delegated to present our demands to the government, are still in detention for reasons we do not know. This has also damaged our morale. Owing to these and other similar reasons, we will not take part in the election of Majlis executives, orchestrated by the so-called Ulama Council.

Therefore, Muslim communities across the country are hereby called on to effect TOTAL BOYCOTT of the planned election in their respective localities.

==END==

በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ ሙስሊሞች የፊታችን መስከረም 27 ይካሄዳል የተባለዉን ህገ-ወጥ የመጅሊስ አመራሮች ምርጫ ,,,,,,,,,


በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ ሙስሊሞች የፊታችን መስከረም 27 ይካሄዳል የተባለዉን ህገ-ወጥ የመጅሊስ አመራሮች ምርጫ እንደማይሳተፍ በየወረዳዉ ለሚገኙ ለመንግስት አስተዳደር አካላት በፊርማ የተደገፈ የተቃዉሞ ደብዳቤ እያስገቡ መሆናቸዉን ምንጮቻችን አስታወቁ::ይህ ደብዳቤ ህዝበ ሙስሊሙ በምርጫዉ የማይሳተፍበትን ምክንያት የዘረዘሩ ሲሆን ህዝቡ በጠየቀዉ መልኩ ምርጫዉ ካልተካሄደ መቼም ቢሆን እንደማይሳተፍ አቖማቸዉን እየገለፁ ይገኛሉ:: ህዝበ ሙስሊሙ በየወረዳዉ እያስገባ የሚገኘዉ የደብዳቤ ይዘት ከታች የተቀመጠ ሲሆን ህዝበ ሙስሊሙ መብቱን ለማስከበር ይህን መሰል ስራ እየሰራ መገኘቱ እጅግ የሚደነቅ እና የሚበረታታ መሆኑን እንገልፃለን:: በምርጫዉ ህዝበ ሙስሊሙ እንደማይሳተፍ ለየወረዳዉ የመንግስት አስተዳደር ቀድሞ በፅሁፍ ማሳወቅ መጀመሩ ምርጫዉ ቢካሄድ እንኮን ህዝቡ ተቃዉሞዉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል እና ተቃዉመሞዉን አጠናክሮ ለመቀጠል አይነተኛ ምክንያት እንደሚሆን አመላካች መሆኑን እንገልፃለን:: ይህንን ደብዳቤ ያላስገቡ የህብረተሰብ ክፍሎች ከወዲሁ በየአካባቢዉ ባሉ መስጂዶች ፊርማዉን በማሰባሰብ በየአቅራቢያዉ ላሉ የወረዳ አስተዳደሮች በማስገባት በምርጫዉ እንደማይሳተፍ ማሳወቅ እንደሚኖርባቸዉና ሌሎች ወረዳዎች እንዳደረጉት በማድረግ አንድነታችንን እንድናሳይ እናሳስባለን:: የጁምአ ቀንም በርካታ ሙስሊም ለሰላት በየመሳጂዱ ስለሚገኝ ፊርማ የማሰባሰቡን ስራ በዕለቱ ማከነወን እንደምንችል እንገልፃለን:: በዚሁ አጋጣሚ የምርጫ ካርድ ፈፅሞ ሙስሊሙ መዉሰድ እንደሌለበት በጥብቅ እናሳስባለን!!! ከዚህ በታች የተቀመጠዉ ህዝበ ሙስሊሙ በየወረዳዉ ፈርሞ እያስገባዉ የሚገኙዉ ደብዳቤ ስለሆነ በየወረዳችን ፈርመን ያላስገባን ሰዎች ይዘቱን በማስተካከል ፕሪንት በማድረግ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን:: ለዚህ ስራ ተግባራዊነት ሁላችንም ፊርማዉን በማሰባሰብ የበኩላችንን አስተዎፅኦ በማድረግ ኢስላማዊ ግዴታችንን እንወጣ!!!,

ተኣምር እንጠብቃለን እንጅ ይሄማ እንዴት?

ተኣምር እንጠብቃለን እንጅ ይሄማ እንዴት?

አዲስ አድማስ ጋዜጣ በእለተ ቅዳሜ መስከረም 5 እትሙ የፊት ለፊት ገፁ ላይ “እነ አህመዲን ጀማል ምክር ቤቱን ይቅርታ ጠየቁ” በሚል የዜና ርዕስ ስር “የእስልምና ጉዳዮች ም/ቤቱ በደብዳቤዉ ላይ እየተወያየ ነው…” የሚለውን በማከል ዜና መስራቱን አስተውለናል፡፡
ስለዜናው ብዙ ማለት ቢቻልም አስገራሚነቱ አንድ የሚያደርገን መሆኑ አያከራክርም፡፡ ከ17ቱ ወኪሎቻችን ስምንቱ መታሰራቸውን ጨምሮ የዘገበዉ ይህ ጋዜጣ ይህንን ወሬ ለህዝብ በማድረስ ከመገናኛ ብዙሃን እስከ አሁን ቀዳሚዉና ብቸኛዉ ሳይሆን አልቀረም፡፡
ለዲሞክራሲ ስርዓት አስተዳደር መረጋገጥ እውን መሆን 21 አመታት በስልጣን ላይ የከረመ መንግስት ለሥርዓቱ ዘብ በመቆምና ቁርጠኝንቱን በማሳየት የስርዓቱ ምሰሶ የሆነውን የብዙህንን ድምጽ የማክበርና የማስከበር መርሕ በተግባር በማሳየት ህዝቡን ማስተማር ሲጠበቅበት በተቃራኒዉ ህዝብ የተሰማውን ቅሬታ ፍጹም በሰላማዊ መንገድ የማሰማት ሂደት ውጤታማ በሆነ መልኩ በማካሄድ ህዝብ መንግስትን እያስተማረ ይገኛል፡፡ ከዚህ ሂደት አንዱ ኮሚቴዎቻችንን የመረጥንበት ሂድት ይገኛል፡፡ ምንም እንከን የማይወጣለት ይህ አካሄድ ሌላ ስም ቢሰጠዉም መልካም ታሪክ አስመዝግቦ ራሳችንንም ያኮራ ሂደት እንዲኖረን፣ እስካሁንም ድረስ ዘላቂነቱን የጠበቀ እንዲሆን አስችሎታል አልሃምዱሊላህ፡፡

ዜናው ከጉንጭ አልፋነት የዘለለ ትርጉም የለውም! ኢንሻ አላህ ፡፡


ዜናው ከጉንጭ አልፋነት የዘለለ ትርጉም የለውም! ኢንሻ አላህ ፡፡

ከዘጠኝ ወራት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረው የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ተቃውሞ መቋጫው ምን እንደሆነ ግልፅ ነው፡፡ ተቃውሞው መቋጫ እንዲኖረው ከሚያስችሉት አንዱና ዋነኛው መፍትሄ የሙስሊሙ ሕዝብ ሁለንተናዊ ይሁንታ የታከለበት ነፃ፣ፍትሐዊና ዲሞክራሲያዊ የመሪ ተቋሙ ምርጫ መካሄድ ይሆናል፡፡ ሕዝበ ሙስሊሙ ምላሽ ያገኙ ዘንድ ከበርካታ ወራት በፊት ሦስት መሠረታዊ ጥያቄዎችን ሲያነሳ አቤት ያለው ለመንግስትና ለመንግስት ብቻ የነበረ መሆኑ የመጅሊስ ሙሰኛ እና ሕገ ወጥ አመራሮች ሕጋዊነት የሌላቸው መሆናቸውን ይፋ ያደረገበት አካሄድ ነበር፡፡ ሕገ ወጥ የመጅሊስ አመራሮች በጉልበት እና በማን አለብኝነት በወንበሩ ላይ ተቀምጠው ያሻቸውን ቢሰሩም ተግባራቸው ሁሉ ምንም አይነት ሕጋዊነት የለውም፡፡ የሙስሊሙን ሕዝብ ጥያቄ የመመለሥ፣ የማስተናገድም ሆነ የመመልከት ሕጋዊነት የላቸውም፡፡

ዘመን ተሸጋሪ ድንቅ ውለታ (እውነተኛ መጣጥፍ)


ዘመን ተሸጋሪ ድንቅ ውለታ (እውነተኛ መጣጥፍ)
ክፍል አንድ፡-
ሀምሌ 7 2004 እለተ ቅዳሜ ታላቁ አንዋር መስጂድ ከወትሮ በተለየ እልህና ቁጭት ምሬት ጭምር የተናነቀው ከልጅ እስከ ሽማግሌ ሴቷም ሆነች የቤት እመቤቷ ፍፁም ከልብ በሆነ ወኔ እና ሃይል አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ……. በሚሉ ሰዎች ተሞልቷል;;ሐምሌ 6 2004 አርብ ምሽት ከሁሉም ሙስሊም ልብ የማይጠፋ ዘግናኝ ኢ-ሰብአዊ የጭቆናና የግፍ ድርጊት በ አወሊያ ለአንድነት ዝግጅት ስራ ለመስራትና በመስራት ላይ በተገኙ እናቶቻችንና እህቶቻችን ላይ ይህ ነው ተብሎ ሊገለፅ በሚከብድ መልኩ አይደለም ለመመታት ለማውራት እንኳን በሚከብድ መልኩ የድብደባና የስቃይ ውርጅብኝ ዘንቦ ግርፋቱ ሳያባራ ነበር እለተ ቅዳሜ ሐምሌ 7 2004 በጠዋት በታላቁ አንዋር መስጂድ ህዝበ ሙስሊሙ የተሰበሰበው;;የወንድሞቻችን ነገር ከአላህ እዝነት ካልሆነ በስተቀር በምንም ሊለወጥ በማይችል መልኩ ከሞት ተርፈው የሞት ኑሮ በህይወት ይኖሩ እንደሆን እንጂ እንዲህ ነው ተብሎ መገለፅ በሚችል ሁኔታ ውስጥ አልነበሩም፡፡አንዱ ወንድሜ ሞቷል ሲል አንዷ ደግሞ ወንድሜ ሚተርፍ አይመስለኝም እናት የልጄ ስልክ ቁጥር ይህ ነው እባካችሁ ደውሉለት ማታ እንደወጣ አልተመለሰም ፖሊስ ጣብያ ሁሉ ፈለኩ ላገኘው አልቻልኩም ሆስፒታሎችን አሰስኩ ከዛም አልተገኘ ልጄ ምን ሆኖ ይሆን እባካችሁ ልጄን ያገኛችሁ እባካችሁን ወንድማችሁን ፈልጉት ግማሹ በለቅሶ የጠፉት ሚመለሱ እየመሰለው ግድብ በሌላቸው የወንድ አይኖቹ ሲያነባ ገሚሱ በእልህና በቁጭት ወንድሜ ተጎድቶ እንዴት እኔ ተረፍኩ ይላል የወንድሙን ስቃይ እሱ አለመካፈሉ እጅግ እያበሳጨው ሌላው በብስጭት ቀሪውም በቁጭት ...
……

Sunday, September 16, 2012

ግፍ በተመላበት ሴራ ትግላችን አይቆምም!

ግፍ በተመላበት ሴራ ትግላችን አይቆምም!

ራሳቸውን ‹‹የህዝብ ደህንነት ጠባቂ›› ሲሉ በሰየሙ አካላት ኮሚቴዎቻችን እና ብርቅዬ ልጆቻችን ላይ እየተፈጸመ ያለው የመብት ጥሰት ግቡን ሊመታ የማይችል መሆኑን ደግመን ደጋግመን ስንገልጽ መቆየታችን ይታወሳል። አዎን! ከቀን ወደቀን እያደገ የሚመጣ የመብት ጥሰት የትግልን ስሜትና አመክንዮ ቢያሳድግ እንጂ በጭራሽ አይቀንስም። በመሆኑም ‹‹ግፍ በተመላበት ሴራ ሰላማዊ ትግላችን አይቆምም!›› የሚል መልእክት በስልጣን ርክክብ ላይ ላለው መንግስት ለማስተላለፍ እንወዳለን። ይህን የምንልባቸውም ሶስት ምክንያቶች አሉን፡-

Wednesday, September 12, 2012


እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩሕሩሕ በሆነው በአላህ ስም
ሙስሊሙ ህብረተሰብ የጀመረውን የድምጻችን ይሰማ የተቃውሞ እንቅስቃሴ በጠቅላይ ሚኒስቴሩ ህልፈት የተሰማውን ሃዘን ለመግለጽና እና ተያይዞ ለተፈጠረው የስልጣን ሽግግር ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ሲባል ጋብ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ ሙስሊሙ ህብረተሰብ ኮሚቴዎቹ ታስረው እየተሰቃዩ ባሉበት ሁኔታ ይህንን ከባድ እርምጃ ለመውሰድ የተገደደው ከመዳከም ሳይሆን ይልቁንም ጥንካሬው ጫፍ ደርሶ ከታየበት ከዒድ አገርአቀፍ የተቃውሞ ዕለት ማግስት ነበር፡፡ የመንግስት ባለስልጣናትና የ"ደህንነት" አካላት ከህዝብም በላይ የሃዘኑ ዋነኛ ተካፋዮች እንደመሆናቸው ሃዘኑን ተረጋግተው እንዲያሳልፉ የሙስሊሙ ህብረተሰብ ፋታ መስጠትም አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበት ነበር፡፡
ድምፃችን ይሰማ · 14,655 like this
9 hours ago ·
“ከአማኞች በእርሱ ላይ ለአላህ ቃል ኪዳን የገቡበትን በእውነት የፈጸሙ ወንዶች አሉ….”
ቁርዓን (ምዕራፍ 33፡23)
በታሰሩ ወንድሞቻችን ላይ የሚፈፀመው የህግ ጥሰት ተቀባይነት የለውም!!
በመንግስት ስም የተደራጁ ቡድኖች እየፈፀሙት ያለው ህገወጥ ተግባር በአስቸኳይ ይቁም!!
ኢስላማዊ ታሪካችን ታሪክ በወርቃማ ብዕሩ እጅግ በጣም ብዙ ትርክቶችን በከተበላቸው ጀግኖች ገድል ያበበ ነው፡፡ የሰውልጅ ሊሰራቸው የከበዱ የሚመስሉ ስራዎችን በሰሩና በሚገርም ፅናት ከሀሰት ፊት በቆሙ ልጆቹ አኩሪ ታሪክ የደመቀ ታላቅ ሃይማኖት ነው፡፡ ሙስሊሙ ማህበረሰብም ጌታቸው ጋር የገቡትን ቃል በእውነት በሚፈፅሙ፤ለህዝባቸውም የገቡትን ቃል በማያጓድሉ የመጨረሻውን (የፍርዱን) ቀን የሚናፍቁ የጌታቸውን ውዴታ በሚሹ ከቅርቢቱ ህይወት አኼራን በመረጡ ወንዶች ታሪክ የተሞላ ነው፡፡

Ethiopian Muslim Leaders, Preachers and Journalists Being Tortured


Ethiopian Muslim Leaders, Preachers and Journalists Being Tortured

Shocking reports are emerging from credible insiders at the Central Crime Investigation Department in Addis Ababa that representatives of the Muslim community, religious teachers and a journalist who have been in pre-trial detention since Mid-July were being brutally tortured.
According to insiders, the Muslim communities’ representatives and religious preachers were held in separate cold dark rooms, for more than 10 days, where they were tortured during night times.
Ustaz Abubaker Ahmad, who is the chairperson of the peoples’ committee, was forced to stand upright for 18 continuous hours, as a result of which he suffered serious complications on his kidney, and was taken to hospital for treatment. Another Committee member, Sheikh Mekete Muhe, who was formerly president of the Supreme Shari’aa Court, was also seen his body swelling.

Tuesday, September 11, 2012

The Majlis Issue - Part II

The Majlis Issue - Part I

ኢህአዴግ ሙስሊሙን ጠቀመ ወይስ ጎደ



ብዙ ሙስሊሞች እና ሙስሊም ያልሆኑ ማህበረሰቦች በኢህአዴግ ዘመን ሙስሊሙ ልዩ ጥቅም ያገኛ አስመስለው በሰፊው ይናገራሉ እውነታው ግን ከዚህ ተቃራኒ ነው በመሰረቱ አንድ አካል ልዩ ጥቅም አግኝቶዋል የሚባለው ሌሎች ተከልክለው ለሱ ቢቻ ሲሰጥ ነው ለሁሉም የተሰጠን ነገር ለአንድ አካል ብቻ እንደተሰጠ አድርጎ ማሰብ ማለት ያን አካል መናቅንና በዛ አካል ለመመጻደቅ ማሰብን ያሳያል ፡፡ ለምሳሌ ፀሃይ ለሁሉም እኩል ወጥታ እያለ ለአንድ ሰው ብቻ እንደወጣች አድርጎ ማሰብ ለዛ ሰው ያለንን ምቀኝነትና ጥላቻን ነው ሚገልፀው ፡፡

Sunday, September 9, 2012

Saudi Ministry of interior has warned its citizens from traveling to Ethiopia following unrest between Federal Police and Ethiopian Muslims Community.
ArRiyad Newspaper:
http://www.alriyadh.com/net/article/766374
 

 

Saturday, September 8, 2012

ምርጫችን በመስጅዳችን !!!

ምርጫችን በመስጅዳችን !!!
ይህንን ሀሳብ ለወራት በመላው ሀገራችን የሚገኙ ሙስሊሞች ሲያዜሙት የከረሙት መሆኑ ይታወቃል። ነገር ግን የህዝብን ድምፅ መደፍጠጥ እና የእኔ አውቅልሀለው ድርቀት የለከፋቸው አካላት ምርጫቹን እናንተ በፈለጋቹት ቦታ ሳይሆን እኛ ባሰናዳንላቹ የትወና መድረክ ነው ማካሄድያለባቹ ሲሉን ከርመዋል። ለዚህ ግልፅ የመብት ረገጣ ውሀ ማይቋጥሩ ምክንያቶችንን ሲደረድሩ ከርመዋል። በመሰረቱ እነርሱ ያስቀመጡዋቸው ችግሮች እውን እንደተባለው ምርጫውን በመስጅድ ለማካሔድ ችግር ሆነው ቢሆን ኖሮ እንኳ ለመምረጥ ተቸገርን እና ተባበሩን ብለን መጠየቅ የነበረብን እኛ ነበርን እንጂ እነርሱ ገና ለገና ምርጫው መስጅድ ውስጥ ከ
ተካሔደ “ሀይማኖቱን የሚያገለግል ቅን የአላህ ባርያ ይመረጣል!” ብለው ስለሰጉ ምናባዊ (በተጨባጭ የሌሉ) ችግሮችን በመደርደር ምርጫውን ከመስጅድ ውጭ ለማድረግ መሯሯጥ “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ነች ይሏታል” እንደሚባለው “ለማጭበርበር ያቀዱትን ምርጫ መስጅድ አይመችም ይሉታል” ካልተባለ በስተቀር እውን እንደተወራው ለኛ ከማሰብ የመነጨ አይደለም!!!። እኛ ራሳችን ስለራሳችን እናውቃለን እነርሱ ስለኛ የሚሻለንን እናየሚበጀንን ለመንገርም ይሁን ለማዘዝ እውቀቱም መብቱም የላቸውም። በዚህ ፅሁፍውስጥ ምርጫውን በመስጅድ ማካሔድ እንዴትይቻላል ለሚለው ነጥብ በግርድፉ ምላሽ ይሰጣል። ሙሉ ዝርዝሩን ሰሞኑን ከወጣው “የኢትዮጵያ መጅሊስ አጣዳፊ ችግሮቹ እናአማራጭ መፍትሔዎች” ከሚለው መፅሐፍ ማግኘት ይቻላል።
አማራጭ የመጅሊስ መዋቅር እና የምርጫ ስርዓት
የቀጣይ ትግላችንን አቅጣጫ ያመላከተ የመላው ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የዒድ ውሎ
ቻችን ለዚህ እለት ለመጠቀም አንሰስትም፡፡ ያለንን ውድ ነገሮች መቸር ለምደናልና በአመት አንዴ ብቻ የምናገኘውን የዒደል ፊጥርን ውድ እለታችንን ለዚሁ የመብት ጥያቄ ጉዳያችን ለመሰዋት ወሰንን፡፡ ያቀረብነው መሰዋእትም እንዲሁ ከንቱ አልቀረም፡፡ ሃገራችን አይታ የማታውቀው ታሪካዊ እለት ሆኖ አለፈ እንጂ፡፡ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ የሀገራችን ክፍሎች አዲስ አበባን እንዲሁም በርካታ የሃገራችን የዒድ አደባባዮችን ማዕከል አድርጎ ተስተጋባ፡፡መላው ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ከህይወታችን በላይ በሆነው ዲናችን ላይ የተቃጣውን ዘመቻ በመቃወም ሁለነገራችንን መሰዋእት ካቀረብን አመት ሊሞላን ነው፡፡ ግዜያችንን፤ ጉልበታችንን፤ የምናከብራቸውንና ለነሱ ፊዳ ብንሆን ደስ የሚለን ውድ ኮሚቴዎቻችንን፤ የዲን አማናቸውን በሚገባ የተወጡ ዱአቶቻችንን፤ እራሳቸውን ለኛ ሲሉ ከፊት በመሰለፍ መሰዋእት ያደረጉ የኢስላም አገልጋይ ወንድምና እህቶቻችንን፤ ሌላም፤ ሌላም፡፡ ይህን ሁሉ ዋጋ የከፈልንበት ጉዳይ ግን አሁንም ተገቢ ምላሽ እየተሰጠው አይደለም፡፡ ዒድ የደስታ ቀናችን እንደመሆኑ መጠን ደስ የሚያሰኙ ነገሮ የዒድ ተቃውሞአችን ለእኛው ለባለጉዳዮቹ፤ ከዳር ሁነው ለሚታዘቡ፣ ለሌላ እምነት ተከታዮች፤ ለሃገር ውስጥና አለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች እና ለመላው በፍትህ እጦት ስር ለወደቁ ሰላማዊ ዜጎች አስደማሚነቱ ወደር የሌለው የ‹‹ድምፃችን ይሰማ›› ጥሪ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ ይህ እለት ተዘርዝረው የማያልቁ ድንቅ መገለጫዎች ቢኖሩትም ጥቂቶቹን እነሆ፡-

Meles successor delay exposes Ethiopia's internal power struggle

In a sign of a growing internal power struggle, Ethiopia's ruling party has further delayed choosing its new leader and by extension the prime minister of the country.
Executive council members of the Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front (EPRDF) in a closed-door meeting Tuesday failed to agree on election procedures for the new party leader, exposing the divide among the ruling elite.

Friday, September 7, 2012

Radio Bilal September 7, 2012 ሬዲዮ ቢላል ጳጉሜ 2/2004



Radio Bilal September 7, 2012  ሬዲዮ ቢላል ጳጉሜ 2/2004

  1. የሼህ ሆጄሌ መስጂድ ኢማም ትላንት መታሰራቸውን የጀመዓው አባላት አመለከቱ
  2. በደሴ የታሰሩ ምዕመናን እስከ አሁን ክስ አልተመሰረተባቸውም ሲሉ ነዋሪዎች ገለፁ
  3. በሱዳንና በደቡብ ሱዳን መካከል ጦርነት ሊቀሰቀስ እንደሚችል አሜሪካ ስጋቷን ገለፀች
  4. የኮሚቴ አባለት ሳይፈቱ በምርጫ እንዳይሳተፉ የሻሸመኔ ነዋሪዎች አቋም መያዛቸው ተጠቆመ

Thursday, September 6, 2012

ኮሚቴዎቻችንና የኢማም አሕመድ ኢብን ሀንበል ጽናት

ኮሚቴዎቻችንና የኢማም አሕመድ ኢብን ሀንበል ጽናት
ኡባህ አብዱሰላም ሰዒድ
እ.ኤ.አ. በ833 ዓ.ል. የሙስሊሙ ዓለም ኸሊፋ በመሆን ስልጣን የተቆጣጠረው አል-ማእሙን በዘመኑ ለፈተና የተፈጠረው የሙዕተዚላ አንጃ የሚያራምደውን ርዕዮት በሰፊው ህዝብ ላይ ለመጫን ተነሳ፡፡ በተለይ “ቁርአን መኽሉቅ እንጂ ዘልዓለማዊ የአላህ ንግግር አይደለም” የሚለውን የሙዕተዚላ አቋም የማይቀበለውን ማንኛውንም አሊም አይቀጡ ቅጣት ለመቅጣት ቆረጠ፡፡ ለዚህም “ሚህና” የሚባል የሽብርና የፈተና ሸንጎአቋቋመ፡፡ በዚህ ሸንጎ ፊት ቀርቦ “ቁርአን መኽሉቅ ነው” የሚል ቃል ያልሰጠ አሊም በይፋ እንዲገረፍና ሀብቱ እንዲዘረፍ አወጀ፡፡
በዘመኑ የነበሩት ዑለማ በእጅጉ ተሰቃዩ፤ተገረፉ፡፡ በርካቶችም የኸሊፋውን ቅጣት በመፍራት “ቁርአን መኽሉቅ ነው” አሉ፡፡አንዳንዶችም ከሀገር ተሰደዱ፡፡ ታዲያ በዚያ የመከራ ዘመን ትክክለኛውን የአህሉ-ሱንና አቂዳ ለመጠበቅ ሰበብ ይሆን ዘንድ አላህ አንድ አስገራሚ ጀግና አስነሳ፡፡

የአክብሮቱና አድናቆቱ አካል ነን ወይስ ዱላው እንደነበረ ይቀጥላል?

አሠላዓለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበራካቱሁ
በአላህ ሥም እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩሕሩሕ
የአክብሮቱና አድናቆቱ አካል ነን ወይስ ዱላው እንደነበረ ይቀጥላል? (ነሐሴ 30 2004)
በማክሰኞ ምሽት የሁለት ሰዓቱ ዜና ላይ ኢቴቪ በክቡር ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈተ ህይወት ምክንያት መላ ኢትዮጵያዊያን በኃዘን ላይ መሰንበታቸውን አስታውሶ የብሔራዊ የቀብር ሥነ-ሥርዓት አስፈፃሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ለሕዝቡ ያላቸውን አክብሮት እና አድናቆት በመግለፅ የሀዘን ሥነ-ሥርዓቱ መጠናቀቁ እና በኃዘኑ ምክንያት ዝቅ ብሎ የነበረው የሀገሪቱ ባንዲራ ወደ ነበረበት ቦታ ተመልሶ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ አውጇል፡፡

Wednesday, September 5, 2012

Radio Bilal September 5, 2012 ሬዲዮ ቢላል ነሐሴ 30/2004



Radio Bilal September 5, 2012 ሬዲዮ ቢላል ነሐሴ 30/2004
  1. ነዋሪዎች መረጃ ለመስጠት ለደህንነታችን እንሰጋለን አሉ
  2. የጤፍ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መናሩ ነዋሪዎችን አስግቷል
  3. የቀድሞው የኢትዮጲያ ፕሬዝደንት የነበሩት ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማሪያም መኖሪያቸውን ቀየሩ
  4. ከአዋሽ ባንክ ሊዘረፍ የነበረ 1.6 ሚሊዮን ብር መያዙ ተገለፀ

Tuesday, September 4, 2012

Radio Bilal Sept 4, 2012 ሬዲዮ ቢላል ነሐሴ 29/2004



  1. በሻሸመኔ ኢማሞች  የተለየ እንቅስቃሴ ያላቸውን ግለሰቦች እንዲያጋልጡ ትዕዛዝ ደረሳቸው
  2. በአክሱም የሚገኙ ሙስሊሞች ሐይማኖታቸውን በነፃነት መተግበር እንዳልቻሉ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡
  3. በሱዳንና በደቡብ ሱዳን የጀመሩትን የሰላም ድርድር ሊቀጥሉ እንደሆነ ተገለፀ
  4. የአፍሪካ ልማት ባንክ 251 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ብድር መስጠቱ ተጠቆመ

Saturday, September 1, 2012

Death of an autocrat: What comes next for Ethiopia?



Prime Minister Meles Zenawi of Ethiopia, who died last week after a long illness, liked to portray his country's leadership as collective. But there was never any doubt about who was in charge.
As dictators go, he had much going for him. Stunningly smart, strategic, practical, he cared about his country and, by all appearances, resisted the kind of graft and corruption that has plagued many African nations. During his rule, Ethiopia's economy expanded significantly, and he played an important role in the wider region.
But Meles' death points up the limitations of autocratic rule. Because he failed to establish the rule of law and set up strong democratic institutions, Ethiopia is likely to face a period of uncertainty, and possibly one of serious upheaval. The odds of finding another strongman of comparable skill are remote.
I had two lengthy meetings with Meles before he took ill. In neither case did I mince words about the increasing severity of his repression: the thousands of political prisoners, the widespread torture, the counterinsurgency atrocities, the suppression of independent journalists and nongovernmental groups. He seemed to enjoy the opportunity to spar, as if tired of the sycophants surrounding him.
During the first meeting, in his office in Addis Ababa, he was accompanied by a single aide who left halfway through the meeting. At the second, during a conference in Munich, he summoned me to his hotel suite while his aides waited outside. Meles was not one to need help managing difficult subjects.
When I fired questions at him, he answered quickly and decisively, never conceding a point but always remaining calm:
Why was he blocking foreign funding for civil-society groups? Because they should rely on domestic support the way his student group did during his university days, and besides, the activists were just looking to get rich.
Why did he accept massive international aid to the government but refuse to allow international aid to Ethiopian nongovernmental groups? Because the government could stand up to foreign manipulation while private organizations wouldn't be able to.
If Meles wasn't corrupt in the traditional sense — no fancy cars, Swiss bank accounts or foreign villas — he did have ways of rewarding the faithful. As a detailed on-site Human Rights Watch investigation showed, the ruling party tended to steer donor-supplied benefits such as seeds and fertilizer to party supporters while punishing opponents by withholding services. Meles told me he opposed this manipulation, but he refused to announce his opposition publicly so local officials could hear it. "We have other ways to communicate," he told me, but his government didn't stop the practice.
International donors were complicit in this sleight of hand. U.S. officials and their European counterparts dismissed or ignored what they didn't want to see. They prized the "stability" that Meles promised. He helped to negotiate peace in Sudan and sent peacekeepers, aided counter-terrorism efforts in Somalia and, though ruthlessly, kept the lid on Ethiopia's multiethnic society.
So rather than send investigators to the field the way Human Rights Watch did, Western donors commissioned a "desk study," which concluded from a distance that donor safeguards were sufficient to prevent such manipulation from happening, so it must not have occurred. Aid continued to flow without reprimand.